Paroles et traduction Yosef Kassa - Yihewina Libe
Добавлять перевод могут только зарегистрированные пользователи.
Yihewina Libe
Yihewina Libe
ልቤን
፡ ይኽው
፡ እያት
፡ ወደ
፡ አንተ
፡ መልሳት
My
heart
yearns
to
return
to
you
ልቤን
፡ ይኸው
፡ እያት
፡ እንደ
፡ አንተ
፡ አድርጋት
My
heart
cries
to
be
like
you
በሰው
፡ ልብ
፡ ብዙ
፡ ሃሳብ
፡ ምኞት
፡ ይገኛል
In
the
human
heart
lie
many
thoughts
and
desires
ዘወትር
፡ ከራሱ
፡ ጋር
፡ ሁሌ
፡ ያወራል
Always
in
conflict
with
itself,
always
at
war
አንደኛው
፡ ስለምድር
፡ ሁሌ
፡ ያስባል
Like
the
first
man,
it
always
thinks
about
the
earth
ያ
፡ ደግሞ
፡ ሰማያዊውን
፡ ይናፍቃል
That
one,
in
turn,
despises
the
heavenly
ይህ
፡ ልቤ
፡ የሚመኘው
፡ አንተን
፡ ካልሆነ
If
this
heart
of
mine
does
not
desire
you
መኖሩ
፡ ትርጉም
፡ የለው
፡ ያው
፡ ከንቱ
፡ ሆነ
Its
existence
is
meaningless,
that
entire
struggle
(ይሄውና
፡ ልቤ)
፡ በአንተ
፡ ይሞላ
፡ አንተን
፡ ይናፍቅ
፡ አንተን
፡ ይጠማ
(This
one
and
my
heart)
Be
filled
with
you,
love
you,
and
yearn
for
you
(ይሄውና
፡ ልቤ)
፡ የእኔ
፡ አትሁን
፡ የአንተ
፡ አድርጋት
፡ ውሰዳትና
(This
one
and
my
heart)
Do
not
be
mine,
make
me
yours
and
take
me
(ይሄውና
፡ ልቤ)
፡ እባክህ
፡ ልጄ
፡ ልብህን
፡ ስጠኝ
፡ ብለሃልና
(This
one
and
my
heart)
Please,
my
child,
give
me
your
heart,
you
said
(ይሄውና
፡ ልቤ)
፡ እስቲ
፡ ልወጣት
፡ የአንተን
፡ ዐይነት
፡???
፡ አድርገህ
፡ ቃኛት
(This
one
and
my
heart)
Let
me
leave,
make
me
your
kind
(ይሄውና
፡ ልቤ)
(This
one
and
my
heart)
ዘምሮ
፡ አጨብጭቦ
፡ ዘሎ
፡ ይወጣና
It
warbles
and
hums,
and
then
it
goes
out
ያለቅሳል
፡ እንደገና
፡ ቤቱ
፡ ይገባና
It
is
quenched,
and
then
it
goes
back
home
በምድር
፡ ብዙ
፡ አሉ
፡ ልብ
፡ የሚጐዱ
There
are
many
on
earth
who
suffer
መሽገው
፡ በጨለማ
፡ የሚናደፉ
They
wander
in
darkness,
lost
in
despair
ጠብቃት
፡ እቺ
፡ ልቤ
፡ እንዳትጐዳ
Protect
this
my
heart
from
harm
አበርታኝ
፡ ልቤ
፡ ሁልጊዜ
፡ በአንተ
፡ ትጽና
Keep
my
heart
always
anchored
in
you
(ይሄውና
፡ ልቤ)
፡ በምድር
፡ አሉ
፡ ከጐኔ
፡ ሆነው
፡ ልብ
፡ የሚገድሉ
(This
one
and
my
heart)
There
are
some
on
earth
who
are
willing
to
kill
(ይሄውና
፡ ልቤ)
፡ ሊያሳዝኗት
፡ ልቤን
፡ ለመጣል
፡ የሚማማሉ
(This
one
and
my
heart)
Ready
to
tempt
my
heart
and
destroy
it
(ይሄውና
፡ ልቤ)
፡ እኔ
፡ ከያዝኳት
፡ በትንሽ
፡ ነገር
፡ ትሸነፋለች
(This
one
and
my
heart)
If
I
hold
it
in
my
hands,
it
is
defeated
by
a
little
thing
(ይሄውና
፡ ልቤ)
፡ አንተ
፡ ከያዝካት
፡ ሁልጊዜ
፡ ደስታ
(This
one
and
my
heart)
If
you
hold
it,
it
is
always
happy
(ይሄውና
፡ ልቤ)
(This
one
and
my
heart)
ልቤን
፡ ይኽው
፡ እያት
፡ ወደ
፡ አንተ
፡ መልሳት
My
heart
yearns
to
return
to
you
ልቤን
፡ ይኸው
፡ እያት
፡ እንደ
፡ አንተ
፡ አድርጋት
My
heart
cries
to
be
like
you
አምላኬ
፡ ጌታዬ
፡ ነህ
፡ ገዢዬ
፡ ብዬ
My
God,
my
Lord,
my
King,
I
say
ግን
፡ ሌላ
፡ ነገር
፡ በልቤ
፡ ላይ
፡ አዝዬ
But
another
thing
weighs
on
my
heart
ወንድሜን
፡ አብሮኝ
፡ ያለውን
፡ እየጠላ
Hating
my
brother
who
is
with
me
ቂም
፡ ይዞ
፡ ሲጸልይ
፡ ሲዘምር
፡ አይፈራ
Holding
a
grudge,
he
is
not
afraid
to
pray
and
sing
ይህ
፡ ልቤ
፡ ይቅርታን
፡ ማድረግ
፡ ካላወቀ
If
this
heart
of
mine
does
not
know
how
to
forgive
ከአንተ
፡ የሚያገኘው
፡ ምህረት
፡ አለቀ
The
mercy
it
receives
from
you
will
be
lost
(ይሄውና
፡ ልቤ)
፡ ማይገባውን
፡ አስቀመጠና
፡ ይሄው
፡ ተበላሸ
(This
one
and
my
heart)
It
has
put
in
what
should
not
be
there,
and
this
one
has
been
corrupted
(ይሄውና
፡ ልቤ)
፡ በሰው
፡ እያዘነ
፡ ውስጡን
፡ ውስጡን
፡ ግን
፡ ልቤ
፡ ቆሸሸ
(This
one
and
my
heart)
It
grieves
for
people,
but
my
heart
has
hardened
(ይሄውና
፡ ልቤ)
፡ እስቲ
፡ ለውጠው
፡ ይህ
፡ ካልሆነ
፡ እጐዳለሁና
(This
one
and
my
heart)
Let's
change
it,
or
I'll
be
hurt
(ይሄውና
፡ ልቤ)
፡ ንጹህ
፡ ልብ
፡ ስጠኝ
፡ አንተን
፡ ለማየት
፡ አልችልምና
(This
one
and
my
heart)
Give
me
a
pure
heart,
I
cannot
see
you
(ይሄውና
፡ ልቤ)
(This
one
and
my
heart)
ወጣሁኝ
፡ ተሳካልኝ
፡ ሆነልኝ
፡ ብዬ
I
went
out,
I
succeeded,
it
happened
to
me
ሌት
፡ ተቀን
፡ ሳመሰግን
፡ በዝቶ
፡ ደስታዬ
No,
I
will
not
forget
to
thank
you,
my
joy
የእኔን
፡ መውደቅና
፡ ሃዘን
፡ የሚመኝ
He
who
remembers
my
love
and
my
sorrow
ይመጣል
፡ ከወጣሁበት
፡ ሊያወርደኝ
Comes
from
where
I
came
to
take
me
away
ይህ
፡ ልቤ
፡ አንተን
፡ አምኖ
፡ ካልጠነከረ
If
this
my
heart
does
not
trust
in
you
ይረታል
፡ መጨረሻው
፡ ያው
፡ ተሰበረ
It
will
wither,
and
that
will
be
the
end
(ይሄውና
፡ ልቤ)
፡ የእኔን
፡ መሳካት
፡ መከናወኔን
፡ ክፉ
፡ ሲሰማ
(This
one
and
my
heart)
When
it
hears
of
my
success,
my
accomplishment
(ይሄውና
፡ ልቤ)
፡ ብዙ
፡ ይተጋል
፡ ከአንተ
፡ ሊለየኝ
፡ ልቤን
፡ ሊያደማ
(This
one
and
my
heart)
It
is
very
jealous,
it
wants
to
separate
me
from
you,
to
defile
my
heart
(ይሄውና
፡ ልቤ)
፡ ካልጠነከረ
፡ የአንተ
፡ ለመሆን
፡ ካላመረረ
(This
one
and
my
heart)
If
it
does
not
trust
in
you,
if
it
does
not
want
to
be
yours
(ይሄውና
፡ ልቤ)
፡ ቶሎ
፡ ይረታል
፡ በአንተ
፡ ፍቅር
፡ ካልተቃጠለ
(This
one
and
my
heart)
It
will
soon
wither,
if
it
does
not
burn
in
your
love
(ይሄውና
፡ ልቤ)
(This
one
and
my
heart)
አንዳንዴ
፡ ይሄ
፡ ልቤ
፡ ይጠራጠራል
Sometimes
this
heart
of
mine
wavers
ስትዘገይ
፡ የማትሰማውም
፡ ይመስለዋል
When
you
call,
it
seems
like
it
does
not
hear
you
ነገሮች
፡ ብዙ
፡ በላዩ
፡ ሲከብዱበት
When
many
things
weigh
down
on
it
ሲያዝን
፡ የተናገርከው
፡ ሲጠፉበት
When
it
grieves,
when
your
words
are
extinguished
in
it
ለሚያልፍ
፡ ከእኔ
፡ ጋራ
፡ ለማይቆየዉ
For
him
who
passes
by,
who
will
not
stay
with
me
ሲሸነፍ
፡ ይሄውልህ
፡ ጌታ
፡ እየዉ
When
it
is
defeated,
it
calls
out
to
you,
Lord
(ይሄውና
፡ ልቤ)
፡ በፍፁም
፡ ልብህ
፡ ታመን
፡ ያልከው
፡ እረሳሁና
(This
one
and
my
heart)
You
who
do
not
believe
in
your
whole
heart
(ይሄውና
፡ ልቤ)
፡ ተጠራጠረ
፡ የማያልፍ
፡ መስሎት
፡ ደነበረና
(This
one
and
my
heart)
It
wavered,
as
if
it
would
never
pass
(ይሄውና
፡ ልቤ)
፡ ኧረ
፡ ፈውሰው
፡ ከሃሳብህ
፡ ጋር
፡ እስኪ
፡ አስማማው
(This
one
and
my
heart)
Oh,
beloved,
until
it
agrees
with
your
thoughts
(ይሄውና
፡ ልቤ)
፡ ይኸው
፡ ለውጠው
፡ ልብህን
፡ ክደህ
፡???
፡ እጠበው
(This
one
and
my
heart)
Change
this,
purify
your
heart
(ይሄውና
፡ ልቤ)
(This
one
and
my
heart)
ልቤን
፡ ይኽው
፡ እያት
፡ ወደ
፡ አንተ
፡ መልሳት
My
heart
yearns
to
return
to
you
Évaluez la traduction
Seuls les utilisateurs enregistrés peuvent évaluer les traductions.
Writer(s): Simone Tsegay
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.