paroles de chanson Leze New - Yosef Kassa
ያን
፡ ያረክልኝ
፡ የማልረሳው
ለእኔ
፡ ብለህ
፡ ነው
፡ ሞቴን
፡ የሞትከው
ለሕይወቴ
፡ ቤዛ
፡ ባትሆን
፡ ኖሮ
የት
፡ እገኝ
፡ ነበረ
፡ ያኔ
፡ ድሮ
(አዬ
፡ ያኔ
፡ ድሮ)
ሁሌ
፡ ይህን
፡ ሳስብ
፡ የሚደንቀኝ
በመስቀል
፡ ላይ
፡ ለእኔ
፡ ያዋልክልኝ
ያኔ
፡ በሰራኸው
፡ ታላቅ
፡ ስራ
ሕይወትን
፡ አገኘሁ
፡ እንደገና
(አዬ
፡ እንደገና)
አዝ
፦ ለዚህ
፡ ነው
፡ ሁሌ
፡ ምዘምረው
ሁሌ
፡ ከእኔ
፡ ጋር
፡ ያለ
፡ እንደ
፡ አንተ
፡ ሰለሌለ
ገና
፡ ከዚህም
፡ በላይ
፡ አመልካለሁ
ሁሌ
፡ ከእኔ
፡ ጋር
፡ ያለ
፡ እንደ
፡ አንተ
፡ ሰለሌለ
እኔስ
፡ ደስ
፡ አለኝ
፡ የአንተ
፡ በመሆኔ
ሁሌ
፡ ከእኔ
፡ ጋር
፡ ያለ
፡ እንደ
፡ አንተ
፡ ሰለሌለ
ከምንም
፡ በላይ
፡ ልዩ
፡ ነህ
፡ ለእኔ
ሁሌ
፡ ከእኔ
፡ ጋር
፡ ያለ
፡ እንደ
፡ አንተ
፡ ሰለሌለ
ከአንተ
፡ ጋራ
፡ ሆኖ
፡ ማነው
፡ የከሰረ
አንተን
፡ ተጠግቶ
፡ ኧረ
፡ ማን
፡ አፈረ
ለቀረቡት
፡ ሁሉ
፡ መልካም
፡ የሚያደርግ
እስቲ
፡ እንደኢየሱስ
፡ ኧረ
፡ ማነው
፡ ደግ
(፪x)
እናት
፡ እንኳን
፡ ልጇን
፡ ብትረሳው
የነበራት
፡ መውደዷ
፡ ቢረሳት
አንተ
፡ አትለወጥ
፡ እንደሰዉ
የአንተ
፡ የዘለዓለም
፡ ፍቅር
፡ ነዉ
(አዬ
፡ ፍቅር
፡ ነው)
ሁልጊዜ
፡ አንተ
፡ ከእኔ
፡ ጋራ
ታበረታኛለህ
፡ እንዳልፈራ
ከእናት
፡ አባት
፡ በላይ
፡ የሆንከኝ
በአንተ
፡ ተደግፌ
፡ አረፍኩኝ
(አዬ
፡ አረፍኩኝ)
አዝ
፦ ለዚህ
፡ ነው
፡ ሁሌ
፡ ምዘምረው
ሁሌ
፡ ከእኔ
፡ ጋር
፡ ያለ
፡ እንደ
፡ አንተ
፡ ሰለሌለ
ገና
፡ ከዚህም
፡ በላይ
፡ አመልካለሁ
ሁሌ
፡ ከእኔ
፡ ጋር
፡ ያለ
፡ እንደ
፡ አንተ
፡ ሰለሌለ
እኔስ
፡ ደስ
፡ አለኝ
፡ የአንተ
፡ በመሆኔ
ሁሌ
፡ ከእኔ
፡ ጋር
፡ ያለ
፡ እንደ
፡ አንተ
፡ ሰለሌለ
ከምንም
፡ በላይ
፡ ልዩ
፡ ነህ
፡ ለእኔ
ሁሌ
፡ ከእኔ
፡ ጋር
፡ ያለ
፡ እንደ
፡ አንተ
፡ ሰለሌለ
ከአንተ
፡ ጋራ
፡ ሆኖ
፡ ማነው
፡ የከሰረ
አንተን
፡ ተጠግቶ
፡ ኧረ
፡ ማን
፡ አፈረ
ለቀረቡት
፡ ሁሉ
፡ መልካም
፡ የሚያደርግ
እስቲ
፡ እንደኢየሱስ
፡ ኧረ
፡ ማነው
፡ ደግ
(፪x)
ልክ
፡ እንደ
፡ ጌታዬ
፡ ኧረ
፡ ማነው
፡ ደግ
ሕይወቱን
፡ የሰጠኝ
፡ ኧረ
፡ ማነው
፡ ደግ
ወድሃለሁ
፡ ብሎ
፡ ኧረ
፡ ማነው
፡ ደግ
ልጁ
፡ ያደረገኝ
፡ ኧረ
፡ ማነው
፡ ደግ
(፫x)
1 Kidan Alegn
2 Silemihiretu
3 Yihewina Libe
4 Yene Neh
5 Leze New
6 Kengidema
7 Yewededeh Libe
8 Amnehalew
9 Fiker Neh
10 Teneshina Abri
11 Tefiche Nebere
12 Hulgize Mamesgene
13 Sew Hoy
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.