Lastarock - Tsehay текст песни

Текст песни Tsehay - Lastarock




ብሩህ የሆነ ደማቅ ሰማይ
አይኔን ገለጥኩኝ አዲስ ቀን ላይ
ልታደስ ዛሬ ሁኜ አዲስ ሰዉ
እርቄ ልጓዝ ከጨለማሁ
ሁሉም እርምጃ ምርጫየ ነው
ደስ እያለኝ ነው ምራመደው
ወጋገኑ ላይ ተስፋ አያለው
በሬን ለብርሀን ከፍቻለሁ
ፀሀይ ደምቃ ወጣች ዛሬ
ደስ የሚል አዲስ ቀን ነዉ ለኔ
ጀምበሯን ሳይ ይታደሳል ውስጤ
ነግቶልኛል በርቶልኛል እኔ
ፀሀይ ደምቃ ወጣች ዛሬ
ደስ የሚል አዲስ ቀን ነዉ ለኔ
ጀምበሯን ሳይ ይታደሳል ውስጤ
ነግቶልኛል በርቶልኛል እኔ
ተመልከት ዉበትን ከድካምህ
ምልክት ነዉ መዉደቅ የመሞከርህ
ሰላምን ፈልጋት ተወው ጥላህን
ተከተላት ፀሀይን እራስክን አድን
መታደል ነው አዲስ ቀን ማየት ጀምበር ደምቃ
እረፍት ማግኘት በሙዚቃ መስማት ውብ ዜማ
ውብ ዜማ
ገንዘብ አይሆን ምክንያት እዚ ደስታ ነው ነፃ
ነገ ቀጠሮዉ አይታወቅ ግን ዛሬ ስጦታ
ደግሞ የምን ሀሳብ
No worries
የለም ችግር ዝቅ የሚያረገኝ
ፈገግታ ይበቃል አዎ በኖ ይጠፋል ያስጨነቀኝ ያሳሰበኝ
ብሩህ የሆነ ደማቅ ሰማይ
አይኔን ገለጥኩኝ አዲስ ቀን ላይ
ልታደስ ዛሬ ሁኜ አዲስ ሰዉ
እርቄ ልጓዝ ከጨለማሁ
ሁሉም እርምጃ ምርጫየ ነው
ደስ እያለኝ ነው ምራመደው
ወጋገኑ ላይ ተስፋ አያለው
በሬን ለብርሀን ከፍቻለሁ
ፀሀይ ደምቃ ወጣች ዛሬ
ደስ የሚል አዲስ ቀን ነዉ ለኔ
ጀምበሯን ሳይ ይታደሳል ውስጤ
ነግቶልኛል በርቶልኛል እኔ
ፀሀይ ደምቃ ወጣች ዛሬ
ደስ የሚል አዲስ ቀን ነዉ ለኔ
ጀምበሯን ሳይ ይታደሳል ውስጤ
ነግቶልኛል በርቶልኛል እኔ



Авторы: Michael Tadesse


Lastarock - Aymelesem
Альбом Aymelesem
дата релиза
29-12-2022



Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.