Текст песни




ኧረረረረ ኧረረረረ ኧረረረረ ኧረ
ትላንትና አቤት ትላንትና እኔ እየወደድኩሽ ጠላሽኝ
ልቤን ሰጥቼሽ መቼ ተረዳሽኝ የውነት እያመንኩሽ ከዳሽኝ
ዛሬ ምንም እንዳልተፈጠረ ምንም እንዳልተፈጠረ ኧረረ
ደሞ እንዳዲስ ፍቅር ትይ ጀመረ ኧረረረረ ምን ቀረ
ኧረረረረ ሌላዳ ደሞ ምን ቀረ ሌላዳ
እስቲ ንገሪኝ ሌላዳ ደሞ ምን ቀረ ሌላዳ
ልቤ አገግሞ ሌላዳ መች ጠነከረ ሌላዳ
ኦሆሆሆሆይ ሌላዳ ኧረረረረ ሌላዳ
እኔ አልፈልግም ሌላዳ
በድጋሚ እንዳልጎዳ
እኔ አልፈልግም ሌላዳ
በድጋሚ እንዳልጎዳ
እኔ አልፈልግም ይቅር
ኧረረረረ ይቅር
እኔ አልፈልግም ይቅር
ተይኝ ብቻዬን ልደር
ኧረረረረ ሌላዳ አልፈልግም ሌላዳ
ኧረረረረ ሌላዳ አልፈልግም ሌላዳ
ልቤ ተስብሯል ሌላዳ ተይኝ ላገግም ሌላዳ
ኦሆሆሆሆይ ሌላዳ ኧረረረረ ሌላዳ
ትላንትና አቤት ትላንትና ሌላ ወደድኩ ብለሽ ሄደሻል
ንፁህ ልቤን በክህደት ሰብረሻል ቤተሰብ ዘመዱን ጎድተሻል
ልቤ አዝኖብሽ ይታመም ጀመረ ቢከብድም ሊረሳሽ ሞከረ
አልተፀፀትሽ ልብሽ አላፈረ ጭራሽ ፍቅር ትይ ጀመረ
ኧረረረረ ሌላዳ ደሞ ምን ቀረ ሌላዳ
እስቲ ንገሪኝ ሌላዳ ደሞ ምን ቀረ ሌላዳ
ልቤ አገግሞ ሌላዳ መች ጠነከረ ሌላዳ
ኦሆሆሆሆይ ሌላዳ ኧረረረረ ሌላዳ
እኔ አልፈልግም ሌላዳ
በድጋሚ እንዳልጎዳ
እኔ አልፈልግም ሌላዳ
በድጋሚ እንዳልጎዳ
እኔ አልፈልግም ይቅር
ኧረረረረ ይቅር
እኔ አልፈልግም ይቅር
ተይኝ ብቻዬን ልደር
ኧረረረረ ሌላዳ አልፈልግም ሌላዳ
ኧረረረረ ሌላዳ አልፈልግም ሌላዳ
ልቤ ተስብሯል ሌላዳ ተይኝ ላገግም ሌላዳ
ኦሆሆሆሆይ ሌላዳ ኧረረረረ ሌላዳ
አይኑን በጨው የሚሉት ተረት
ይገጥማል ላንቺ አይነቱ ድፍረት
እየዋሹ እያታለሉ
ንገሪኝ እነማን ቀጠሉ
አንድ ጊዜ ልቤ አመነሽ
አታለልሽኝ በጣም ጨክነሽ
ሁለተኛ እንዳትሞክሪ
እባክሽ እባክሽ እፈሪ
ተይ ይሄን መላ ይሄን ዘዴ
ማፈር ሚባል ነገር ቀረ እንዴ
ተይ ይሄን መላ ይሄን ዘዴ
ነውር ሚባል ነገር ቀረ እንዴ
ኧረረረረ ሌላዳ ደሞ ምን ቀረ ሌላዳ
እስቲ ንገሪኝ ሌላዳ ደሞ ምን ቀረ ሌላዳ
ልቤ አገግሞ ሌላዳ መች ጠነከረ ሌላዳ
ኦሆሆሆሆይ ሌላዳ ኧረረረረ ሌላዳ




Abdu Kiar - Papapa
Альбом Papapa
дата релиза
28-06-2024

1   Na beyignina
2   Bye bye
3   Wez wez
4   Ayzoh
5   Endemnesh
6   Min tyake alew
7   Gelemele
8   Papapa
9   Sewyew
10   Lelada
11   Boobooye
12   Min ybalal
13   Andande




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.
Загрузка
Загрузка