Bereket Tesfaye - Like Kahine текст песни

Текст песни Like Kahine - Bereket Tesfaye




ስደክም የሚያበረታኝ
በውድቀቴ የማይስቅብኝ
በፍቅር ዓይኖቹ የሚያየኝ
ደጉ ሊቀ ካህን አለኝ
ስደክም የሚያበረታኝ
በውድቀቴ የማይስቅብኝ
በፍቅር ዓይኖቹ የሚያየኝ
ደጉ ሊቀ ካህን አለኝ
ሊቀ ካህኔ ኢየሱሴ
ሊቀ ካህኔ ኢየሱሴ
ጠበቃዬ ኢየሱሴ
አለልኝ በሰማይ ለነፍሴ
ሊቀ ካህኔ ኢየሱሴ
ሊቀ ካህኔ ኢየሱሴ
ጠበቃዬ ኢየሱሴ
አለልኝ በሰማይ ለነፍሴ
ታማኙ የነፍሴ ጠባቂ
ኢየሱስ ለእኔ አዋቂ
ዳኛዬ ቅኑ ፈራጄ
ኢየሱስ እርሱስ ወዳጄ
የልጅነት አባት የሆነኝ
እንዳልወድቅ የቆመልኝ
ካህኔ ጠባቂ የነፍሴ
ይገባሃል አምልኮ ውዳሴ
የልጅነት አባት የሆነኝ
እንዳልወድቅ የቆመልኝ
ካህኔ የነፍሴ ጠባቂ
ኢየሱስ ለእኔ አዋቂ
ታማኙ የነፍሴ ጠባቂ
ኢየሱስ ለእኔ አዋቂ
ዳኛዬ ቅኑ ፈራጄ
ኢየሱስ እርሱስ ወዳጄ
ጉድ አሉ የሚያውቁኝ በሙሉ
በመቆሜ ሁሉም ተገረሙ
እኔ ግን እንደዚህ እላለሁ
መቆሜ ከእርሱ የተነሳ ነው
ጉድ አሉ የሚያውቁኝ በሙሉ
በመቆሜ ሁሉም ተገረሙ
እኔ ግን እንደዚህ እላለሁ
መቆሜ ከእርሱ የተነሳ ነው
ሊቀ ካህኔ ኢየሱሴ
ሊቀ ካህኔ ኢየሱሴ
ጠበቃዬ ኢየሱሴ
አለልኝ በሰማይ ለነፍሴ
ሊቀ ካህኔ ኢየሱሴ
ሊቀ ካህኔ ኢየሱሴ
ጠበቃዬ ኢየሱሴ
አለልኝ በሰማይ ለነፍሴ



Авторы: Samuel Alemu, Bereket Tesfaye Unknown



Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.