Текст песни




ነገን ላየው እጓጓለው
በል ሂድ ዛሬ ጠግቢያለው
ከንግዲህ መቼም ላትመጣ
ደህና ሁን በል ሌላ መጣ
በል ሸኘኝ በሰላም ልሂድ
ልጀምር የነገን መንገድ
ነገን ላየው እጓጓለው
በል ሂድ ዛሬ ጠግቢያለው
ከንግዲህ መቼም ላትመጣ
ደህና ሁን በል ሌላ መጣ
በል ሸኘኝ በሰላም ልሂድ
ልጀምር የነገን መንገድ
ውያለው በትዕግሥት ስጠብቅ ደግነት
ለካስ ለነገ ነው ያለፍኩት ከትላንት
ይምሽልኝ ዛሬ ቀኑ
ያኔ ነው የሚታየው ወጋገኑ
ብርሃን ቢመስልም ዛሬ
አይደለም ብሩህ ቀኔ
ቢጨልም እመርጣለው
ነገን እናፍቃለው
ጨለማው ቢበረታ
ይረታል ነገ ፀሐይ ስትወጣ
ባይኖቼ እስካይ-እጠብቃለሁ
ባይኖቼ እስካይ-ተስፋን ይዣለሁ
ባይኖቼ እስካይ-ድቅድቅ ቢሆንም
ባይኖቼ እስካይ-ጨልሞ አይቀርም
ባይኖቼ እስካይ-አብሬ አላልፍም
ባይኖቼ እስካይ-ከዛሬ ጋራ
ባይኖቼ እስካይ-አላንቀላፋም
ባይኖቼ እስካይ-የነገን ጮራ
ነገን ላየው እጓጓለው
በል ሂድ ዛሬ ጠግቢያለው
ከንግዲህ መቼም ላትመጣ ደህና ሁን በል ሌላ መጣ
በል ሸኘኝ በሰላም ልሂድ
ልጀምር የነገን መንገድ
ነገን ላየው እጓጓለው
በል ሂድ ዛሬ ጠግቢያለው
ከንግዲህ መቼም ላትመጣ ደህና ሁን በል ሌላ መጣ
በል ሸኘኝ በሰላም ልሂድ
ልጀምር የነገን መንገድ
ባዶ ቢመስልም ላንተ
በቅቶት የተቆረጠ
አለው የሁሉም ድርሻ
ጨለማውን ማስረሻ
በል በርታ አይቀርም ያንተ
ይመጣል ያንተን በጁ ያካበተ
ተስፋህ ያልተጨበጠ
ሆኖብህ ያዘንክ አንተ
ይሻላል ብትበረታ
ያንተ ቀን እስኪመጣ
ቀን መጥቶ ያጣሀል ታገስ
ዞረው ያጡት ይመጣል ቦታው ድረስ
ባይኖቼ እስካይ-እጠብቃለሁ
ባይኖቼ እስካይ-ተስፋን ይዣለሁ
ባይኖቼ እስካይ-ድቅድቅ ቢሆንም
ባይኖቼ እስካይ-ጨልሞ አይቀርም
ባይኖቼ እስካይ-አብሬ አላልፍም
ባይኖቼ እስካይ-ከዛሬ ጋራ
ባይኖቼ እስካይ-አላንቀላፋም
ባይኖቼ እስካይ-የነገን
ባይኖቼ እስካይ-እጠብቃለሁ
ባይኖቼ እስካይ-ተስፋን ይዣለሁ
ባይኖቼ እስካይ-ድቅድቅ ቢሆንም
ባይኖቼ እስካይ-ጨልሞ አይቀርም
ባይኖቼ እስካይ-አብሬ አላልፍም
ባይኖቼ እስካይ-ከዛሬ ጋራ
ባይኖቼ እስካይ-አላንቀላፋም
ባይኖቼ እስካይ-የነገን ጮራ



Авторы: Samuel Alemu, Eyob Mekonen


Eyob Mekonen - Ende Kal
Альбом Ende Kal
дата релиза
12-06-2008




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.
Загрузка
Загрузка