Jdub - Ethiopia текст песни

Текст песни Ethiopia - Jdub



አሆነ አሆነ
ሁሉም ነው ሀገረ
ደስተኛ አድሪጎኛል ከአንቺ መፈጠር
ፈጥሮሽ ሁሉን ሠቶ
ፈላግሽም በዝቶ
ሁሉም "የኔ" ይልሻል
በአንችነትሽ ኮሪቶ
የኔ የኔ እኔም አልኩሽ የኔ የራሴ
ኢትዮጵያ ማንነት ደመ የእኔ
የኔ የኔ የሞቱልሽ እናት አባቴ
ማትሸጭ የኔ ነሽ ገጤ ቤተ
በእኔ አልተጀመሪሽም መቸም በእኔ አትቆም
መኖሪሽ ጅረት ነው ይፈሳል ዘላለም
አንዳንዴ ቢጨልም ነውና ልነጋ
መቸም ከቶ አትከስምም አበባ ነሽ ለካ
የኔ የኔ እኔም አልኩሽ የኔ የራሴ
ኢትዮጵያ ማንነት ደመ የእኔ
የኔ የኔ የሞቱልሽ እናት አባቴ
ማትሸጭ የኔ ነሽ ሪስቴ ገጤ
ኧረ ሀገረ ኧረ ሀገረ ኧረ ሀገረ
ስትኖር ነው መከበር መከበር
ኧረ ሀገረ ኧረ ሀገረ ኧረ ሀገረ
በአንቺ እኮ ነው መከበር መከበር
ከሸገር ነቀምት እስከ ባሌ
ወላይታ ሶዶ መቀሌ
ባህር ዳር ደሴ ሻሸመኔ
ሁሉም በቴ ነው ሁሉ ሀገረ
ጎንደር አፋር አሪስ ሮበ
ጅማ ማርቆስ ሀረር
ራያ አሳላና ሰላሌ
ጋንቤላ አፋር ሻሸመኔ
ደቡብ ምስራቅ ምእራብ ሰሜን
የምነጥቀኝ ኧረ ማነዉ
የኔ የኔ እኔም አልኩሽ የኔ የራሴ
ኢትዮጵያ ማንነት ደመ የእኔ
የኔ የኔ የሞቱልሽ እናት አባቴ
ማትሸጭ የኔ ነሽ ሪስቴ ገጤ
ሁሌ ሰላም ሁኝ ሁሌም ጤና (ሰላም)
ሁሌ ሰላም ሁኝ ሁሌም ጤና (ሰሰላም)
ሁሌ ሰላም ሁኝ ሁሌም ጤና (ሰላም)
ሁሌ ሰላም ሁኝ ሁሌም ጤና (ሰሰላም)
ኧረ ሀገረ ኧረ ሀገረ ኧረ ሀገረ
ስትኖር ነው መከበር መከበር
ኧረ ሀገረ ኧረ ሀገረ ኧረ ሀገረ
በአንቺ እኮ ነው መከበር መከበር
ለኔ ኢትዮጵያዊ ከሆንክ በአንተ አልተጀመረችም በአንተም አትጠፋም ትቀጥላለች ትቀጥላለች




Jdub - Ethiopia
Альбом Ethiopia
дата релиза
07-12-2018



Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.