Текст песни Ewen Yihonal - Lastarock
ትለኝ
ነበረ
ተነስ
ልጄ
ይጠንክር
ልብህ
አይድከም
ተሎ
መች
ይዘለቃል
ተስፋ
ተቆርጦ
በዚ
ዓለም
ኑሮ
እጅ
ተሰቶ
ስደስት
ጊዜ
ወድቆ
ያዩት
አትችልም
አይሆንም
ያሉት
ትልቁን
ዜማ
ተቀኘው
በሰባተኛው
ሰዓት
አለቺኝ
እማማ
ፈልጋት
ያቺን
ዉብ
ዜማ
ሁሌ
በተስፋ
ቁም
አይቀርም
ህልም
እዉን
ይሆናል
ገና
ሂወትን
እኔስ
መቼ
ጀምሬው
አልሆነልኝ
ብዬ
ተስፋ
የምቆርጠው
አንዱ
በር
ቢዘጋ
ሌላው
ይከፈታል
በተስፋ
ቁሚአለው
ህልሜ
እዉን
ይሆናል
አለቺኝ
በል
ልጄ
ጠንክረህ
ስራ
ከልበህ
እይ
ወደላይ
ሲከብድህ
የልብህን
አይቶ
እንዲሞላለህ
ማይቻል
የለም
ካመንክ
በራስህ
አትጠራጠር
ታሸንፋለህ
በል
አሳያቸው
መንገዱን
አልፈህ
ይዎድቃል
ብለው
ለሚጠብቁህ
ቢያስከፍለኝ
ትልቅ
ዋጋ
ህልሜን
ልኖር
ሁሉን
ባጣ
ምንም
ቢሆን
ዝግጁ
ነኝ
ካሰብኩት
ሳልደርስ
እንቅልፍ
አይኖረኝም
በድል
አላምን
የለኝ
ጊዜ
ቀንም
ማታም
እሮጣለው
ሁሌም
ትልቅ
ነው
ማስበው
ደከምኩ
አልልም
እስክጨርሰው
ገና
ሂወትን
እኔስ
መቼ
ጀምሬው
አልሆነልኝ
ብዬ
ተስፋ
የምቆርጠው
አንዱ
በር
ቢዘጋ
ሌላው
ይከፈታል
በተስፋ
ቁሚአለው
ህልሜ
እዉን
ይሆናል
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.