Текст песни Lene Yaleh Tikuret - Meskerem Getu
ለኔ፡
ያለህ
፡ ፍቅር
፡ ያስገርመኛል
ለኔ
፡ ያለህ
፡ ምህረት
፡ ያስደንቀኛል
ለኔ
፡ ያለህ
፡ ትዕግሥት
፡ ያስገርመኛል
ለኔ
፡ ያለህ
፡ ትኩረት
፡ ያስደንቀኛል
መተላለፌን
፡ ደምስሰህ
፡ ተቀበልከኝ
በመንገዴ
፡ እንድጠፋ
፡ መቼ
፡ ተውከኝ
ከፊቴ
፡ ሆነህ
፡ እግሮቼን
፡ የምትመራ
ስጋቴን
፡ ሰብረህልኛል
፡ እንዳልፈራ
በጎ
፡ ስጦታ
፡ ፍፁም
፡ በረከት
ከአንተ
፡ ዘንድ
፡ ሆኖልኛል
፡ በምህረት
በነፍስህ
፡ የገዛሃት
፡ ይቺ
፡ ነፍሴ
ምሥጋናህን
፡ አትረሳም
፡ ሁልጊዜ
ለኔ
፡ ያለህ
፡ ፍቅር
፡ ያስገርመኛል
ለኔ
፡ ያለህ
፡ ምህረት
፡ ያስደንቀኛል
ለኔ
፡ ያለህ
፡ ትዕግሥት
፡ ያስገርመኛል
ለኔ
፡ ያለህ
፡ ትኩረት
፡ ያስደንቀኛል
የውስጤን
፡ ነገር
፡ ምነግርህ
፡ የማወጋህ
ልቤ
፡ በአንተ
፡ ተማምኖ
፡ ተረጋጋ
አሳረፍከኝ
፡ ወደ
፡ እኔ
፡ ተመልክተህ
ጩኸቴን
፡ የሚሰማ
፡ ማን
፡ እንዳንተ
በጎ
፡ ስጦታ
፡ ፍፁም
፡ በረከት
ከአንተ
፡ ዘንድ
፡ ሆኖልኛል
፡ በምህረት
በነፍስህ
፡ የገዛሃት
፡ ይቺ
፡ ነፍሴ
ምሥጋናህን
፡ አትረሳም
፡ ሁልጊዜ
1 Melkam New
2 Semehn Ezemrewalehu
3 Mengistih Timta
4 Antema Geta Neh
5 Lemin
6 Tesemi Neh
7 Fiker Neh
8 Ante Tesebek
9 Lene Yaleh Tikuret
10 Melesen
11 Endegena
12 Lemndin New Yemninorew
13 Yegeta Wud Lij
14 Medhanite
15 Egziabher Neh
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.