Текст песни
ለፍጥረት
ሁሉ
የመሻል
ለውበትሽ
ያኔ
ይነጋል
ታምሪያለሽ
ልክ
ሌቱ
ሲጀምር
እንደውቧ
እንደ
ጨረቃ
ሲመሽ
ነው
መልክሽ
የሚፈካው
እጅ
ነሳው
አልኳት
አደርሽ
እንደምን?
የሚያበራልሽ
አትፈልጊም
በሌላ
ብርሀን
አትፈኪም
ቁንጅናሽ
የራስሽ
ነው
አንቺ
አትለኪም
ያ
ውበትሽን
እንዳገኘው
በመሸ
ብዬ
ተመኘው
ጃምበሪቱን
ውረጂ
ስል
ተገኘሁ
ሲመሻሽ
ትደምቂያለሽ
ጨረቃን
ትመስይኛለሽ
አዪ
ሲመሻሽ
ተምሪያለሽ
ጨረቃን
ትመስይኛለሽ
አዪ
(ትደምቂያለሽ)
(ታምሪያለሽ)
(ሮፍናን)
በይ
በይ
በይ
ነይ
ነይ
ነይ
እኔ
ሱሰኛሽ
የአይን
ምርኮኛሽ
ከቡስካው
በስተጀርባ
ላየው
ውበትሽን
ፀሃይ
ፀሃይ
እንድትወርድ
አስመኘሺኝ
አስመኘሺኝ
ኢቫንጋዲ
ምሽት
ለይ
ጨዋታ
አልምደሽኝ
ፀሃይ
ፀሃይ
እንድትወርድ
አስመኘሺኝ
አስመኘሺኝ
ነይ
ነይ
ሲመሻሽ
ትደምቂያለሽ
ጨረቃን
ትመስይኛለሽ
አዪ
ሲመሻሽ
ተምሪያለሽ
ጨረቃን
ትመስይኛለሽ
1 Cherekan
2 Degime
3 Nege Yet Yihedal
4 Yesew Qine
5 Drop It Again
6 Anchin New
7 Ade Dorze
8 Gamo Dare
9 Get to Work
10 Yidres
11 Bye Bye
12 The Mad Shepards
13 Piyasa Lay
14 Kenenise
15 Lingerish
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.