Текст песни Atse Tewodros - Teddy Afro
የሰገደላት
ዉበቱን
ያቺን
የቃል
መስታየት
ሞቶ
ቀደማት
ቴዎድሮስ
ቆሞ
ስቃይዋን
ላለማየት
የሰገደላት
ዉበቱን
ያቺን
የቃል
መስታየት
ሞቶ
ቀደማት
ቴዎድሮስ
ቆሞ
ስቃይዋን
ላለማየት
ኸ...
ሲል
ናና
...
ደርሶ
ባያስጥለው
ገብርዬን
ከስለት
ጀግናው
ተፈተነ
በመቅደላ
አቀበት
ተዋከበና
ተዋከበና
ወዲህ
ዞር
ቢል
ሰው
የለምና
ገብርዬ
ሲወድቅ
ቀኙ
ዛለና
አረሩን
ስቦ
ጠጣው
ያ
ጀግና
አላይ
አለና
ሞተ
ወይ
ያጀግና
አላይ
አለና
ሞተ
ወይ
ያጀግና
ኸ...
ሲል
ናና
...
ደርሶ
ባያስጥለው
ገብርዬን
ከስለት
ጀግናው
ተፈተነ
በመቅደላ
አቀበት
ተዋከበና
ተዋከበና
ወዲህ
ዞር
ቢል
ሰው
የለምና
የነደደ
እሳት
ክንዱን
ተርሶ
ጨክኖ
ካሳ
ጋተና
ኮሶ
ሞተ
ላንድ
አገር
ባንዲራ
ለብሶ
አላይ
አለና
ሞተ
ወይ
ያጀግና
አላይ
አለና
ሞተ
ወይ
ያጀግና
አላይ
አለና
ሞተ
ወይ
ያጀግና
አላይ
አለና
ሞተ
ወይ
ያጀግና
ካሳ
በል
አግሳ
እንደ
አንበሳ
የቕራ
አንበሳው
ዳግማሮስ
ካሳ
በል
አግሳ
ካሳ
በል
አግሳ
እንደ
አንበሳ
ያንዲት
እናት
ሀገር
ክብርዋ
ከቶም
ሳይረሳ
ካሳ
በል
አግሳ
እንደ
አንበሳ
ንቃ
በመንፈስ
ላንድነት
ካሳ
ተነሳ
ካሳ
በል
አግሳ
እንደ
አንበሳ
አንተ
የሞትክላት
ሀገር
ክብርዋ
ሳይረሳ
ካሳ
በል
አግሳ
እንደ
አንበሳ
አላይ
አለና
ሞተ
ወይ
ያጀግና
አላይ
አለና
ሞተ
ወይ
ያጀግና
ኦ...
ጎንደር
ጎንደር
የቴዎድሮስ
አገር
ያንዲት
ኢትዮጵያ
ዋልታና
ማገር
ነፍሱን
የሰጣት
ለካ
አለም
ንቆ
አገር
ሊያቆም
ነው
ቴዎድሮስ
ወድቆ
ኸረረረ...
አምጡ
ቆርጣችሁ
ከሹሩባው
ላይ
ኪዳን
እንሰር
እንዳንለያይ
ነፍሱን
የሰጣት
ለካ
አለም
ንቆ
አገር
ሊያቆም
ነው
ቴዎድሮስ
ወድቆ
ኸረረረ...
አረጀች
እያሉ
ሰዎቹ
ሲያሙሽ
አረጀች
እያሉ
ሰዎቹ
ሲያሙሽ
ሙሽራ
ነሽ
ጎንደር
ይሰፋል
ልብስሽ
ተይ
ደማ
ነይ
ደማም
ተይ
ደማ
ነይ
ደማም
ሳይገላገለው
ሕልሙን
በሆድ
ይዞ
ሳይገላገለው
ሽሉን
በሆድ
ይዞ
የሚረዳው
አጥቶ
ብቻውን
ተክዞ
ተክዞ
ተክዞ
ስንቱን
በሆድ
ይዞ
የወገቡን
እሳት
ከአፎቱ
ላይ
መዝዞ
የወገቡን
እሳት
ከአፎቱ
ላይ
መዝዞ
ጠጥቶላት
ሞተ
ክንዱን
ተንተርሶ
አያሳዝንም
ወይ
ኸረረረ...
ካሳ
ካሳ
የቋራው
አንበሳ
ካሳ
ካሳ
የቋራው
አንበሳ
ዳኘን
ዳኘን
አንድ
ሕልም
አሳየን
ዳኘን
ዳኘን
አንድ
ሕልም
አሳየን
ኦ...
ዝግባ
የሚያሳክለን
አንድ
ፍቅር
አጥተን
ዝግባ
የሚያሳክለን
አንድነትን
አጥተን
ከፊት
የነበር
ነው
ከሰው
ኋላ
ቀርተን
አናሳዝንም
ወይ
ኸረረረ...
ጎንደርና
ጎጃም
ወሎና
ትግራይ
ጎንደርና
ጎጃም
ወሎና
ትግራይ
ኦሮሞና
ተጉለት
ሆነን
አንድላይ
ጉራጌና
ሐረር
ዶርዜ
ወላይታ
ቤንሻንጉል
ሱማሌ
አፋር
አሳይታ
ግመሌን
ላጠጣት
እንደ
አፈር
ተጉዤ
ግመሌን
ላጠጣት
ቀይ
ባሕር
ተጉዤ
አንድ
ገመድ
አጣሁ
ልመልሳት
ይዤ
ኸረረረ...
ያንዲት
እናት
ልጆች
መሆናችንን
አውቀን
ጎሳና
ሐይማኖት
ሳይነጣጥለን
ምን
ይሳነን
ነበር
ብንተባበር
አናሳዝንም
ወይ
ኸረረረ...
ጎንደር
ጎንደር
የቴዎድሮስ
አገር
ላንዲት
ኢትዮጵያ
ዋልታና
ማገር
ነፍሱን
የሰጣት
ለካ
አለም
ንቆ
አገር
ሊያቆም
ነው
ቴዎድሮስ
ወድቆ
ጎንደር
ጎንደር
የቴዎድሮስ
አገር
ላንዲት
ኢትዮጵያ
ዋልታና
ማገር
ነፍሱን
የሰጣት
ለካ
አለም
ንቆ
አገር
ሊያቆም
ነው
ቴዎድሮስ
ወድቆ
ጎንደር
ጎንደር
የቴዎድሮስ
አገር
ላንዲት
ኢትዮጵያ
ዋልታና
ማገር
ነፍሱን
የሰጣት
ለካ
አለም
ንቆ

1 Ethiopia
2 Semberé
3 Mar Eske Tuwaf ( Fiqir Eske Meqabir)
4 Anaa Nyaatu (Le Ene Yaregew)
5 Mematsené
6 Tamolishal
7 Yamral
8 Emma Zend Yider (Amsale Tobit)
9 Atse Tewodros
10 Marakiye
11 Amen
12 Adey
13 Nat Baro
14 Olan Yizo
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.