Sami Dan - Hoya Hoye Lyrics

Lyrics Hoya Hoye - Sami Dan



ገና ስመጣ ወደዚች ምድር
አሳደገቺኝ ቀብታ ፍቅር
በልጅነቴ ከእቅፏ ሰርቃ
ነብሴን ወሰደች ያቺ ሙዚቃ
ይኸው አድጌ ለዚህ ስበቃ
አመሰገነች እናቴ ከመሬት ወድቃ
የማይረሳኝ የሰፈሬ
ሆያሆዬ እል ነበረ አብሬ
ሆያሆዬ ሆያሆዬ
ሆያሆዬ ሆያሆዬ
ሆያሆዬ ሆያዬሆ
ሆያሆዬ ሆያሆዬ
እዚያ ማዶ ሆያሆዬ
ብርሃን ወጣ ሆያሆዬ
ላገራችን ሆያሆዬ
ሰላም ይዞ ይምጣ ሆያሆዬ
እዚህ ማዶ ሆያሆዬ
በስንት አመቱ ሆያሆዬ
ተመልሶ ሆያሆዬ
ሰው ይግባ ቤቱ ሆያሆዬ
ሆያሆዬ ሆያሆዬ
ሆያሆዬ ሆያሆዬ
ሆያሆዬ ሆያሆዬ
ሆያሆዬ ሆያሆዬ
ጊዜው ይሮጣል ይሄዳል ሳናውቀው
እኛም ነበር ተለያይተን የቆየነው
ዛሬ ሁላችንም ተገናኘን ከቤታችን
እናትም ደስ አላት ተሰባስበን ስታየን
ጊዜው ይሮጣል ይሄዳል ሳናውቀው
እኛም ነበር ተለያይተን የቆየነው
ዛሬ ሁላችንም ተገናኘን ከቤታችን
እናትም ደስ አላት ተሰባስበን ስታየን
ስታየን ...ስታየን ...ስታየን
እስኪ እናውጋው ያለፈውን
የትም ብንርቅ ማይረሳውን
አንቺስ የት ነበርሽ አንተስ ወንድሜ
ናፍቆታችሁ ነው ለኔ ህመሜ
ሙዚቃ ሙዚቃ ዛሬ ይሰማ
እስኪ ትጨፍር እናቴ እማማ
ደስታ ነው ዛሬ
ደስታ ነው ዛሬ
ደስታ ነው ዛሬ
ደስታ ነው ዛሬ
ይፍቱኝ አባቴ ዛሬ ልምጣና ከእግሮ ወድቄ ይፍቱኝ አባቴ
ደስታዬ ፍፁም እንዲሆንልኝ ይፍቱኝ አባቴ
ይፍቱኝ አባቴ ዛሬ ልምጣና ከእግሮ ወድቄ ይፍቱኝ አባቴ
ደስታዬ ፍፁም እንዲሆንልኝ ይፍቱኝ አባቴ
ካገሬ ገባሁ ይፍቱኝ አባቴ
ካገሬ ገባሁ ዛሬ ይፍቱኝ አባቴ
ሆያሆዬ ሆያሆዬ
ሆያሆዬ ሆያሆዬ
ሆያሆዬ ሆያሆዬ
ሆያሆዬ ሆያሆዬ
እዚህ ማዶ ሰማሁ ጥሩንባ
ካይኔ ይፈሳል የናፍቆት እምባ
ፀሎቱ ቁርሱ ደስታ የማይቀረው
ባዶ ነው ሆዱ አይ ያገሬ ሰው
ሆያሆዬ ሆያሆዬ
ሆያሆዬ ሆያሆዬ
ሆያሆዬ ሆያሆዬ
ሆያሆዬ ሆያሆዬ
ጊዜው ይሮጣል ይሄዳል ሳናውቀው
እኛም ነበር ተለያይተን የቆየነው
ዛሬ ሁላችንም ተገናኘን ከቤታችን
እናትም ደስ አላት ተሰባስበን ስታየን
ጊዜው ይሮጣል ይሄዳል ሳናውቀው
እኛም ነበር ተለያይተን የቆየነው
ዛሬ ሁላችንም ተገናኘን ከቤታችን
እናትም ደስ አላት ተሰባስበን ስታየን
ስታየን ...ስታየን ...ስታየን
ሳየው ደስ አለኝ ምኞቴ ተሳክቶ
ዛሬማ ላሸብርቅ ከቤቴ ምን ጠፍቶ
ነብሴን ወሰደች ያቺ ሙዚቃ
ይኸው አድጌ ለዚህ እንድበቃ
አንቺም ጨፍሪ አንተም ተነሳ
ደስታ ነው ዛሬ የለም ወቀሳ
ደስታ ነው ዛሬ
ደስታ ነው ዛሬ
ደስታ ነው ዛሬ
ደስታ ነው ዛሬ



Writer(s): Sami Dan


Sami Dan - Keras Gar Negeger
Album Keras Gar Negeger
date of release
01-05-2016




Attention! Feel free to leave feedback.