Meskerem Getu - Amalaje paroles de chanson

paroles de chanson Amalaje - Meskerem Getu



በቅድሚያ ነብያት የተናገሩለት
ስለእርሱ ሚያወራ መጽሐፉ ቢገለጥ
እግዚአብሔርም አለ ልጄ እርሱ ነው ስሙት
እናቱ ማርያምም ሚላችሁን አድምጡ
አማላጄ ኢየሱሴ ነው
አማላጄ ኢየሱሴ ነው
አማላጄ ኢየሱሴ ነው
አማላጄ ኢየሱሴ ነው
ኢየሱሴ ነው
ኢየሱሴ ነው
ኢየሱሴ ነው
ኢየሱሴ ነው
ኢየሱሴ ነው
ኢየሱሴ ነው
ኢየሱሴ ነው
ኢየሱሴ ነው
ሌሎች ፍጥረታቶች አማላጅ ሚባሉ
እስቲ እንያቸው መስቀል ላይ ከዋሉ
በቀራኒዮ መስቀል የሞተው ስለእኛ
ኢየሱስ ብቻ ነው የሰው ልጅ መዳኛ
አማላጄ ኢየሱሴ ነው
አማላጄ ኢየሱሴ ነው
አማላጄ ኢየሱሴ ነው
አማላጄ ኢየሱሴ ነው
ኢየሱሴ ነው
ኢየሱሴ ነው
ኢየሱሴ ነው
ኢየሱሴ ነው
እውነትና ሕይወት ሰላም መንገድ ነኝ ያለው
በእርሱ በቀር ወደአብ ሚሄድ ኧረ እስቲ ማነው
እግዚአብሔር አብ የሰውን ልጅ ይጠራዋልና
በሚያድነው በኢየሱስ ይዳን ይመንና
ይዳን ይመንና
ይዳን ይመንና
ይዳን ይመንና
ይዳን ይመንና
በቅድሚያ ነብያት የተናገሩለት
ስለእርሱ ሚያወራ መጽሐፉ ቢገለጥ
እግዚአብሔርም አለ ልጄ እርሱ ነው ስሙት
እናቱ ማርያምም ሚላችሁን አድምጡ
አማላጄ ኢየሱሴ ነው
አማላጄ ኢየሱሴ ነው
አማላጄ ኢየሱሴ ነው
አማላጄ ኢየሱሴ ነው
ኢየሱሴ ነው
ኢየሱሴ ነው
ኢየሱሴ ነው
ኢየሱሴ ነው




Meskerem Getu - Eketelehalehu
Album Eketelehalehu
date de sortie
10-09-2014




Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.