Songtexte Yekerebe - Bereket Tesfaye
ከሲዖል
መውጣቴ
ይበቃኝ
ነበረ
በዚያ
አላበቃም
ፍቅሩ
ጨመረ
ቀረበኝ
አልሆንኩም
ብቸኛ
አምላኬ
ልክ
እንደ
ጓደኛ
ሳይዘው
ሳይገድበው
ትልቅነቱ
አብሮኝ
ነው
ኢየሱስ
ትሁቱ
የቅርቤ
ልበልህ
የቅርቤ
የቅርቤ
ልበልህ
የቅርቤ
ከእስትንፋሴ
ይልቅ
የቅርቤ
የቅርቤ
ልበልህ
የቅርቤ
ከእስትንፋሴ
ይልቅ
ይልቅ
የቅርቤ
ነህ
ፊትህን
ተርቤ
መቼ
መቼ
አጣሁህ
የሆድ
የውስጤን
ታውቀው
የለም
ወይ
ሳልተነፍስ
ውዴ
ኢየሱስ
ሰው
ሚያውቀው
ጉብዝናዬን
መቼ
አየ
ገመናዬን
ሸፍነኸው
ጉድለቴን
ሚታየው
ግን
ሙላቴ
የቅርቤ
ልበልህ
የቅርቤ
የቅርቤ
ልበልህ
የቅርቤ
ከእስትንፋሴ
ይልቅ
የቅርቤ
የቅርቤ
ልበልህ
የቅርቤ
ዞር
ብዬ
ወደ
ኋላ
መንገዴን
ሳይ
የአንተ
እንጂ
የእኔ
ኮቴ
አይታይ
አባጣ
ጎርባጣውን
እኔ
መውጣቴ
ይዘኸኝ
ልክ
እንደ
እናቴ
ምንም
ባሳዝንህ
በድካሜ
ታግሰህ
አቆምከኝ
መድህኔ
ሰው
ሚያውቀው
ጉብዝናዬን
መቼ
አየ
ገመናዬን
ሸፍነኸው
ጉድለቴን
ሚታየው
ግን
ሙላቴ
በሰዎች
መሐል
ወይም
ለብቻዬ
ድምፁን
ያሰማኛል
አብሮኝ
ነው
ጌታዬ
በዚህ
ሂድ
በዚያ
ሂድ
እያለኝ
ጠላት
የማሰውን
አለፍኩኝ
አምላኬ
የመከረኝን
ሰምቼው
አለፍኩኝ
ስንቱን
የቅርቤ
ልበልህ
የቅርቤ
የቅርቤ
ልበልህ
የቅርቤ
ከእስትንፋሴ
ይልቅ
የቅርቤ
የቅርቤ
ልበልህ
የቅርቤ
ሰው
ሚያውቀው
ጉብዝናዬን
መቼ
አየ
ገመናዬን
ሸፍነኸው
ጉድለቴን
ሚታየው
ግን
ሙላቴ
የቅርቤ
ልበልህ
የቅርቤ
የቅርቤ
ልበልህ
የቅርቤ
ከእስትንፋሴ
ይልቅ
የቅርቤ
የቅርቤ
ልበልህ
የቅርቤ
1 Alehu
2 Amalaje
3 Abet Mihireteh
4 Memihiru
5 Maranata
6 Aba Ewedihalehu
7 Kibir Ale
8 Yewedengal
9 Amen Amen
10 Lemelkam Honeling
11 Yekerebe
12 Yewuha Bereha
13 Belesuan
14 I'm Forgiven
Attention! Feel free to leave feedback.