Songtexte Yewuha Bereha - Bereket Tesfaye
ብዙ
ፍጥረት
ያለው
ባህር
ውቅያኖሱ
ለየብስ
ሩብ
ሰጥቶ
ቀሪውን
መልበሱ
ላጥፋ
ካለ
አጥፊ
ጡንቻ
አለው
ፈርጣማ
ካንዱ
ጌታ
በቀር
ማንንም
አይሰማ
ጥም
አርኪ
ይመስላል
ግን
ለጠማው
ደሃ
ውስጡ
ስለሌለው
ለመጠጥ
የሚሆን
አንድ
ብርጭቆ
ውሃ
ሰነፍ
መርከበኛ
ውቅያኖሱ
ዳር
ሚጠጣውን
ሳይዝ
መጓዝ
ቢጀምር
ውሃ
መሃል
ደርሶ
ውሃ
ይጠማዋል
ውሃ
በረሃ
ላይ
በውሃ
ጥም
ይሞታል
አንድ
ጉድጓድ
አለች
በጣም
ትንሽዬ
ህፃን
ነህ
አዋቂ
ጨዋ
ነህ
ዱርዬ
ሳትል
ሳታዳላ
ሁሉን
ታጠጣለች
ይህን
ንፁህ
ውሃ
ታመነጨዋለች
ጠቢቡ
ገበሬ
እሷ
ዳር
ይዘራል
ዘሩም
ምንጯን
ነክቶ
ማን
ደርቆ
ይቀራል
ጌታ
ኢየሱስን
በዕምነቱ
የነካ
ከህይወት
ውሃ
ምንጭ
ጠጥቶ
እረካ
ስንት
ምስኪን
አለ
ሳይተኛ
ሚያነጋ
ነፍሱ
ምትገረፍ
በጥማት
አለንጋ
እግዚአብሔር
ነፍሱን
ነይ
ላርካሽ
ቢላት
የእግዚአብሔርን
ሳይሆን
ለነፍሱ
ሆዱን
ሰማላት
ጌታ
በሌለበት
በዛ
ባዶ
ቦታ
ምኑንም
ቢከቱ
አይሰጥም
እርካታ
ሰማይ
እና
ምድር
ባንዴ
ተጠቅልሎ
የኢየሱስን
ቦታ
አይሞላውም
ችሎ
የተከበበ
በማይጠጣ
በዓለም
ያለ
ሰው
ኢየሱስን
ያጣ
በጀልባ
እንደጠፋ
ውቅያኖስ
ላይ
ኢየሱስ
የሌለው
ሰው
እሱ
አይደል
ወይ
ተበልቶ
ተጠጥቶ
የለም
እርካታ
ኑሮ
ማለት
ሃሩር
ከሌለው
ጌታ
ኦ
(ዳግመኛ
አልጠማኝም
አንዴ
ጠጥቼው)
(ጎዶሎ
የለኝም
ውስጤ
ሙሉ
ነው)
አልጠማኝ
እኔ
አልጠማኝም(ዳግመኛ
አልጠማኝም
አንዴ
ጠጥቼው)
(ጎዶሎ
የለኝም
ውስጤ
ሙሉ
ነው)
1 Alehu
2 Amalaje
3 Abet Mihireteh
4 Memihiru
5 Maranata
6 Aba Ewedihalehu
7 Kibir Ale
8 Yewedengal
9 Amen Amen
10 Lemelkam Honeling
11 Yekerebe
12 Yewuha Bereha
13 Belesuan
14 I'm Forgiven
Attention! Feel free to leave feedback.