Songtexte
አንጀራውን
ይስጥህ
በውል
እያሰፋ
መልካም
ሰው
ነህ
እና
ብትበላ
አይከፋ
እንዴት
ነው
ሞንሟንዬ
እህም
እናኑ
እህም
እናኑ
እህም
እናኑ
እህም
እናኑ
እህም
እናኑ
እህም
እናኑ
እናናን
እናናን
እናና
ይጥለፈኝ
ቀሚሷ
ጉብኗ
ጠብ
እርግፍ
ያድርገኝ
ለክብሯ
ሆዴ
እንዳታጣላኝ
ከአድባሯ
እናናንየ
እናት
ዓለም
የደሜ
አለላ
ሰበዝ
ቀለም
እናናንየ
እናት
ዓለም
የደሜ
አለላ
ሰበዝ
ቀለም
ኧረረረ
ኧረ
ሰው
ኧረ
ሰው
ኧረ
ሰው
ጌጥ
ሀብቱ
ኧረ
ሰው
ኧረ
ሰው
ኧረ
ሰው
ኧረ
ሰው
ኩራቱ
እንደምን
አይከፋው
አንገቱን
አይደፋው
ሲከፋት
እናቱ
ኧረረረ
በልጅነት
ፍቅርሽ
የሰቀልኩት
ሰንደቅ
የታቀፍኩት
በእጄ
የዜግነት
ክብር
ስል
የዘመርኩበት
ከሰልፋ
ማልጄ
ያቆመኝ
አድባርሽ
የነፃነት
ደጄ
እሱ
ነው
እሱ
ነው
እሱ
ነው
ወዳጄ
ከአንኮላሽ
ብርዝ
ውሀ
ማርና
ወተት
ማርና
ወተት
ከእጅሽ
ቆሎ
አፍሼ
በቀሚሴ
ጫፍ
ላይ
የቋጠርኩበት
ቢጠማኝ
ቅራሪ
ቢርበኝ
እሸት
ቢርበኝ
እሸት
ሳድር
ቀማምሼ
ፍቅር
ተዋውሼ
ያሳለፍኩበት
ኧረ
ጎራው
ኧረ
ዱሩ
ጃል
እንዴት
ነው
ዳር
ድንበሩ
የሷን
ክፋ
ቆሜ
ከማይ
ያሳደገኝ
አፈር
ይብላኝ
ኧረ
ጎራው
ኧረ
ዱሩ
ኧረ
ጎራው
ኧረ
ዱሩ
አረገኝ
አረገኝ
ንቢቷን
ቀፎዋን
የነካኩት
ቤቷን
አረገኝ
አረገኝ
ፍም
እሳት
ሰማይ
ሀገሬን
ሲንቃት
ባይ
ከአንገት
በላይ
በላይ
ሁሉ
ከአንገት
በላይ
በላይ
ያለ
ሀገር
ኑሮ
ስቃይ
ማን
ኢትዮጵያን
መሳይ
ሲሳይ
ሲሳይ
ነች
እሷ
ሲሳይ
ኧረ
እናናዬ
ኧረ
እናና
እናናንዬ
እናና
እናናይ
ኧረ
እናዬ
እናናዬ
(እህም
እናኑ
፣ እህም
እናኑ
፣ እህም
እናኑ
፣ እህም
እናኑ
፣ እህም
እናኑ)
አንጀተ
ስፍስፋ
ያወገኔ
ደሀው
ያገኔ
ደሀው
መቻሉ
ሳያንሰው
ሲመር
እሀል
ውሀው
ሲመር
እህል
ውሀው
አትንኩት
አትንኩት
አልያ
አታስከፉት
ይነሳኛል
ጤና
አፈር
ከፍቶ
ለፍቶ
ያጎራረሰኝን
አልረሳውምና
ሆ
በል
ሲሉት
ክተት
ጀማው
እየራበው
እየጠማው
ህይወት
ደሙን
ለሚሰጠኝ
ብሞትለት
ሞት
አነሰኝ
አረ
ጎራው
አረ
ዱሩ
አረ
ጎራው
አረ
ዱሩ
አረገኝ
አረገኝ
ንቢቷን
ቀፎዋን
የነካኩት
ቤቷን
አረገኝ
አረገኝ
ነበልባል
በአባይ
ሰንደቋ
እንዲያ
ሲጣል
ባይ
ከአንገት
በላይ
በላይ
ሁሉ
ከአንገት
በላይ
በላይ
ያለ
ሀገር
ኑሮ
ስቃይ
ማን
ኢትዮጵያን
መሳይ
ሲሳይ
ሲሳይ
ነች
እሷ
ሲሳይ
ኧረ
እናናዬ
ኧረ
እናና
እናናንዬ
እናና
እናናይ
ኧረ
እናዬ
እናናዬ
(እህም
እናኑ
፣ እህም
እናኑ
፣ እህም
እናኑ
፣ እህም
እናኑ
፣ እህም
እናኑ)
1 Ethiopiaye
2 Sereq
3 Nigeregn
4 Hahu
5 Geday
6 Yene Fikir
7 Astaraqi
8 Kisto
9 Beketemaw
10 Tirefi
11 Etemete
12 Lene Kaleh
13 Neber
Attention! Feel free to leave feedback.