Abyssinia Infinite - Embe Ashafergne Lyrics

Lyrics Embe Ashafergne - Abyssinia Infinite



ደህና ሁን ብዬ እሸኘውና
ደግሞ ይመጣል ደግሞ እንደገና
ሀቁን ነግሬው ሳላለሳልስ
ምን ጉዳይ አለው የሚያመላልስ
እምቢ እሻፈረኝ እምቢ እንጃ
እምቢ አሻፈረኝ እምቢ
ተወኝ ተወኝ
ባልፈለኩት ነገር አታግደርድረኝ
እምቢ እሻፈረኝ እምቢ እንጃ
እምቢ አሻፈረኝ እምቢ
ተወኝ ተወኝ
ባልፈለኩት ነገር አታግደርድረኝ
አትንካኝ አልኩት እጄን ልቀቅ
ለትንሽ ሰዓት አለ ፈቀቅ
ፈራ ተባ ሲል ትንሽ ቆየና
ይነካኝ ጀመር ደግሞ እንደገና
እምቢ እሻፈረኝ እምቢ እንጃ
እምቢ አሻፈረኝ እምቢ
ተወኝ ተወኝ
ባልፈለኩት ነገር አታግደርድረኝ
እምቢ እሻፈረኝ እምቢ እንጃ
እምቢ አሻፈረኝ እምቢ
ተወኝ ተወኝ
ባልፈለኩት ነገር አታግደርድረኝ
ክብሩን እይጠብቅም ይህ ሰው ጅል ነው
አልፎ ይነካኛል ድንበርም የለው
እኔስ ትቸሀለው ተወኝ ልቀቀኝ
በቸር ልዋልበት አታበሳጨኝ
የማፍር መስሎት የምግደረደር
ይዳፈረኛል ይሄ ገራገር
እምቢ እቢ አሻፈረኝ እምቢ እንጃ
እምቢኝ
እምቢ አሻፈረኝ እምቢ እንጃ
እምቢኝ
ተወኝ ተወኝ
ባልፈለኩት ነገር አታግደርድረኝ



Writer(s): Ejigayehu Shibabaw


Abyssinia Infinite - Zion Roots (feat. Ejigayehu "Gigi" Shibabaw)
Album Zion Roots (feat. Ejigayehu "Gigi" Shibabaw)
date of release
16-03-2012



Attention! Feel free to leave feedback.