Ejigayehu "Gigi" Shibabaw - Acha Lyrics

Lyrics Acha - Ejigayehu "Gigi" Shibabaw



Dehna hun biye eshewna
ደህና ሁን ብዬ እሸኘውና
ደግሞ ይመጣል እምም ደግሞ እንደገና
ሃቁን ነጋሬው ሳላለሳልስ
ምን ጉዳይ አለው እምም የሚያመላልስ
እምቢ አሻፈረኝ እምቢ እንጃ
እምቢ አሻፈረኝ እምቢ
እምቢ አሻፈረኝ እምቢ እንጃ
እምቢ አሻፈረኝ እምቢ
ተወኝ ተወኝ
ባልፈለኩት ነገር አታግደርድረኝ
እምቢ አሻፈረኝ እምቢ እንጃ
እምቢ አሻፈረኝ እምቢ
እምቢ አሻፈረኝ እምቢ እንጃ
እምቢ አሻፈረኝ እምቢ
ተወኝ ተወኝ
ባልፈለኩት ነገር አታግደርድረኝ
አትንካኝ አልኩት እምም እጄን ልቀቅ
ለትንሽ ሰዓት እምም አለ ፈቀቅ
ፈራ ተባ ሲል እምም ትንሽ ቆየና
ይነካኝ ጀመር እምም ደግሞ እንደ ገና
እምቢ አሻፈረኝ እምቢ እንጃ
እምቢ አሻፈረኝ እምቢ
እምቢ አሻፈረኝ እምቢ እንጃ
እምቢ አሻፈረኝ እምቢ
ተወኝ ተወኝ
ባልፈለኩት ነገር አታግደርድረኝ
እምቢ አሻፈረኝ እምቢ እንጃ
እምቢ አሻፈረኝ እምቢ
እምቢ አሻፈረኝ እምቢ እንጃ
እምቢ አሻፈረኝ እምቢ
ተወኝ ተወኝ
ባልፈለኩት ነገር አታግደርድረኝ
ክብሩን አይጠብቅም ይሄ ሰው ጅል ነው
አልፎ ይነካኛል ድንበርም የለው
እኔስ ትቼሃለሁ ተወኝ ልቀቀኝ
በቸር ልዋልበት አታበሳጨኝ
የማፍር መስሎት የምግደረደር
ይዳፈረኛል እምም ይሄ ገራገር
እምቢ አሻፈረኝ እምቢ እንጃ (እንቢኝ)
እምቢ
እምቢ አሻፈረኝ እምቢ እንጃ (እንቢኝ)
እምቢ
ተወኝ ተወኝ



Writer(s): Ejigayehu Shibabaw


Ejigayehu "Gigi" Shibabaw - Gold & Wax




Attention! Feel free to leave feedback.