Lyrics Ayne Hule Gize (Live) - Teddy Afro
                                                ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ!
 
                                    
                                
                                                ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ!
 
                                    
                                
                                                (ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ!)
 
                                    
                                
                                                ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ! 
                                                (ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ!)
 
                                    
                                
                                                ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ! 
                                                (ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ!)
 
                                    
                                
                                                ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ! 
                                                (ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ!) 
                                                ኤ
 
                                    
                                
                                                (ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ!) 
                                                አሃ
 
                                    
                                
                                                (ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ!) 
                                                አቦጊዳ 
                                                ባንድ
 
                                    
                                
                                                (ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ!)
 
                                    
                                
                                                ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ!
 
                                    
                                
                                                ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ!
 
                                    
                                
                                                ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ 
                                                ይሳሳልሻል
 
                                    
                                
                                                የኔ 
                                                ስለሆንሽ 
                                                ወዶሻል
 
                                    
                                
                                                ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ 
                                                ይሳሳልሻል
 
                                    
                                
                                                የኔ 
                                                ስለሆንሽ 
                                                ወዶሻል
 
                                    
                                
                                                ምንም 
                                                አላጣሁ 
                                                ተደስቻለሁ
 
                                    
                                
                                                በፍቅር 
                                                አንቺን 
                                                አግኝቻለሁ
 
                                    
                                
                                                ይሳሳል
 
                                    
                                
                                                ፍቺውን 
                                                አስረጂኝ
 
                                    
                                
                                                የዚህን 
                                                ቃል 
                                                ትርጉም
 
                                    
                                
                                                አንቺን 
                                                ብሎ 
                                                ቀርቷል
 
                                    
                                
                                                የልቤ 
                                                ቁም 
                                                ነገር
 
                                    
                                
                                                ፍቺውን 
                                                አስረጂኝ
 
                                    
                                
                                                የዚህን 
                                                ቃል 
                                                ትርጉም
 
                                    
                                
                                                አንቺን 
                                                ብሎ 
                                                ቀርቷል
 
                                    
                                
                                                የልቤ 
                                                ቁም 
                                                ነገር
 
                                    
                                
                                                ፍቅሬ 
                                                ለመሆንሽ 
-                                                አይሰማም
 
                                    
                                
                                                (ሁልጊዜ 
                                                ለኔ 
                                                ፍቅሬ)
 
                                    
                                
                                                አይቶ 
                                                አልጠገበሽም- 
                                                አንድ 
                                                ላይ
 
                                    
                                
                                                (ይሰስታል 
                                                ዓይኔ 
                                                ፍቅሬ)
 
                                    
                                
                                                (አይቶ 
                                                አልጠገበሽም 
                                                ፍቅሬ)
 
                                    
                                
                                                ይሰስታል 
                                                ዓይኔ
 
                                    
                                
                                                ፍቅሬ 
                                                በመሆንሽ
 
                                    
                                
                                                ሁልጊዜ 
                                                ለኔ 
                                                ፍቅሬ
 
                                    
                                
                                                አይቶ 
                                                አልጠገበሽም
 
                                    
                                
                                                ይሰስታል 
                                                ዓይኔ 
                                                ፍቅሬ
 
                                    
                                
                                                አይቶ 
                                                አልጠገበሽም 
                                                ፍቅሬ
 
                                    
                                
                                                ይሰስታል 
                                                ዓይኔ 
                                                ሄ-ሄ
 
                                    
                                
                                                ዎ-ሆ-ሆ
 
                                    
                                
                                                ዬ-ሄ-ሄ
 
                                    
                                
                                                ዎ-ሆ-ሆ
 
                                    
                                
                                                አይኔ
 
                                    
                                
                                                ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ!
 
                                    
                                
                                                ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ! 
                                                Sing 
                                                it!
 
                                    
                                
                                                (ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ!) 
                                                ዜ
 
                                    
                                
                                                ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ! 
                                                (ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ!) 
                                                Sing 
                                                it!
 
                                    
                                
                                                (ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ!) 
                                                አ-አ
 
                                    
                                
                                                (ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ!) 
                                                አበራ 
                                                on 
                                                the 
                                                guitar
 
                                    
                                
                                                አበራ 
                                                lead 
                                                guitar
 
                                    
                                
                                                ዎ-ሆ-ሆ
 
                                    
                                
                                                ዬ-ሄ-ሄ
 
                                    
                                
                                                ዎ-ሆ-ሆ
 
                                    
                                
                                                ዬ-ሄ-ሄ
 
                                    
                                
                                                (ዬ-ሄ-ሄ)
 
                                    
                                
                                                ትኩር 
                                                ብሎ 
                                                ሲያይሽ
 
                                    
                                
                                                ገና 
                                                በምናልባት
 
                                    
                                
                                                ዓይኔ 
                                                ይሳሳልሻል
 
                                    
                                
                                                የምትሞቺ 
                                                መስሎት
 
                                    
                                
                                                አይሰማም 
                                                ጆሮዬ
 
                                    
                                
                                                ወፎቹ 
                                                ሲዘምሩ
 
                                    
                                
                                                አንቺን 
                                                ብሎ 
                                                ቀርቷል
 
                                    
                                
                                                የልቤ 
                                                ቁም 
                                                ነገሩ
 
                                    
                                
                                                ፍቅሬ 
                                                ለመሆንሽ
 
                                    
                                
                                                ሁልጊዜ 
                                                ለኔ 
                                                ፍቅሬ
 
                                    
                                
                                                አይቶ 
                                                አልጠገበሽም 
-                                                አንድ 
                                                ላይ
 
                                    
                                
                                                ይሰስታል 
                                                ዓይኔ 
                                                ፍቅሬ
 
                                    
                                
                                                አይቶ 
                                                አልጠገበሽም 
                                                ፍቅሬ
 
                                    
                                
                                                ይሰስታል 
                                                ዓይኔ
 
                                    
                                
                                                ፍቅሬ 
                                                በመሆንሽ
 
                                    
                                
                                                ሁልጊዜ 
                                                ለኔ 
                                                ፍቅሬ
 
                                    
                                
                                                አይቶ 
                                                አልጠገበሽም
 
                                    
                                
                                                ይሰስታል 
                                                ዓይኔ 
                                                ፍቅሬ
 
                                    
                                
                                                አይቶ 
                                                አልጠገበሽም 
                                                ፍቅሬ 
-                                                Atlanta
 
                                    
                                
                                                ሃ-ሃ
 
                                    
                                
                                                ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ!
 
                                    
                                
                                                ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ!
 
                                    
                                
                                                ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ! 
                                                (ሁልጊዜ!)
 
                                    
                                
                                                ዓይኔ 
                                                ሁልጊዜ! 
                                                (ሁልጊዜ!)
 
                                    
                                
                                                ዓይኔ
 
                                    
                                
                            1 Abugida (Live)
2 Ayne Hule Gize (Live)
3 Hewan Endewaza (Live)
4 Germawineto & Ja Yasteserial (Live)
5 Ker Yehun (Live)
6 Kab Dahlak (Live)
7 Lambadina (Live)
8 Etege (Live)
9 Bel Setegn (Live)
10 Ooutaye (Semi Leleleh) (Live)
11 Wede Hager Bet (Live)
12 Lela Anbesa (Live)
13 Lishager Wey Dera (Live)
14 Dinget (Live)
Attention! Feel free to leave feedback.