Lyrics Zelesegna - Teddy Afro
ኧኸኸ-ኸ
ምነው
ወዳጄ
ምነው?
ክበር
ተመስጌን
የኛ
ጌታ
ከጠዋት
አንስቶ
እስከ
ማታ
አብ
ልጁን
ሰቅሎ:
ግብር
ጠርቷል
በመድሃኒአለም
አዳም
ድኗል
የእየሩስአሌም
ገዳም
ቄስ
አማን
ሲል
ያድራል
ሲቀድስ
ምን
አሳሰበው
ለእኛ
ሰው?
አለም
በቃኝ
ላለው!
እእኧኧ-ኧ
ምነው
ወዳጄ
ምነው?
አርብ
እሮብ:
ፆሞ
ሲይስቀድስ
ከደጀሰላም
ሲመለስ
ብጠራው
ዝም
አለኝ:
ወይ
ፍርጃዬ
አቤት
አቤቱ
ጌታዬ
እኸኸ-ኸ
ኸኸ-ኸ
ኼ-ኼይ
ኼኼ
ና
ምነው?
አምላክ
ግብር
ሰርቶ
ያበላል
ይላሉ
በምድር
ቀሪ
የለም:
ሁሉም
ይጠራሉ
አምላኬ
ግብርህን
እንዳታሳንሰው
እምቢ
ብሎ
አይቀርም:
አንተ
የጠራሃው
ሰው
ኤሄሄሄ
ና
ምነው?
ና
ምነው?
ና
ምነው?
እኸኸ-ኸ
ኸኸ-ኸ
ኼ-ኸይ
ኼኼ
ና
ምነው?
ቁጠሩ
ቢሏቸው:
የሳምንቱን
ቀናት
ቁጠሩ
ቢሏቸው:
የሳምንቱን
ቀናት
ስድስቱን
ጠሩና:
እሮብን
ገደፏት
ኼኼ
ና
ምነው:
ና
ምነው
1 Wolo
2 Bado
3 Zelesegna
4 Yeweynu Sifra
5 Dagmawi Minilek
6 Kaba
7 Aydenegitim Lebe
8 Feyorina
9 Abay
10 Meret Siemta
Attention! Feel free to leave feedback.