Lyrics Bezih Alem (feat. Samuel Negussie) - The Christians , Samuel Negussie
በዚህ
፡ ዓለም
፡ ምን
፡ ደስ
፡ የሚያሰኝ
፡ ነገር
፡ አለ
ከአንተ
፡ ጋር
፡ እንደመኖር
በዚህ
፡ ምድር
፡ ምን
፡ ደስ
፡ የሚያሰኝ
፡ ነገር
፡ አለ
ከአንተ
፡ ጋር
፡ እንደመኖር
እወደዋለሁ
፡ ሕይወቴን
፡ እወደዋለሁ
እወደዋለሁ
፡ መኖሬን
፡ እወደዋለሁ
እወደዋለሁ
፡ ሕይወቴን
፡ እወደዋለሁ
እወደዋለሁ
፡ መኖሬን
፡ እወደዋለሁ
ሳስበው
ካ'ንተ
ጋር
እንዳለሁ
(3×)
ሳስበው
ሁሌ
እደሰታለሁ፤
በአንተ
፡ ዘንድ
፡ ያለ
፡ የህይወት
፡ ቃል
ሌላ
፡ ስፍራ
፡ የትም
፡ 'ማላገኘው
ብር
፡ የማይሰጠኝ
፡ ወርቅ
፡ የማይሰጠኝ
የሕይወቴን
፡ አቅጣጫ
፡ የለወጠው፤
የሁልጊዜ
፡ ነው
፡ የልቤ
፡ ሰላም
ከመንፈስህ
፡ ከቃልህ
፡ የመነጨው
በዚህ
፡ አለም
፡ ነገር
፡ የማይወሰን
የእኔን
፡ ሕይወት
፡ የደስታ
፡ ያደረገው
ብዙ
፡ ደስታ
፡ አለ
፡ በሕይወቴ
ብዙ
ደስታ
አለ፤
ብዙ
፡ ሰላም
፡ አለ
፡ በሕይወቴ
ብዙ
ሰላም
አለ፤
ጌታ
፡ ኢየሱስ
፡ ከእኔ
፡ ጋር
፡ ስላለ
መንፈስ
፡ ቅዱስ
፡ በእኔ
፡ ውስጥ
፡ ስላለ
ጌታ
ኢየሱስ
ከእኔ
ጋር
ስላለ
መንፈስ
ቅዱስ
በእኔ
ውስጥ
ስላለ
ሸክም
፡ የከበደው
፡ ወደ
፡ እኔ
፡ ይምጣ
ይረፍ
፡ ብለህ
፡ የጠራኸኝ
፡ አንተ
፡ እኮ
፡ ነህ
ሁሉንም
፡ ነገር
፡ ለአንተ
፡ ሰጥቼ
እፎይ
፡ ብዬ
፡ ተደላድዬ
፡ ምኖርብህ
ኢየሱስ
፡ ከአንተ
፡ ጋር
፡ ያለኝ
፡ ህብረት
ማለት
፡ ለእኔ
፡ አለሜ
፡ ነው፥
አለሜ
ነው
ለሕይወቴ
፡ ትርጉም
፡ ያገኘሁበት
ምክንያቱ
፡ ነው
፡ የዘላለሜ
፡ የሰመረበት
በዚህ
፡ ዓለም
፡ ምን
፡ ደስ
፡ የሚያሰኝ
፡ ነገር
፡ አለ
ከአንተ
፡ ጋር
፡ እንደመኖር
በዚህ
፡ ምድር
፡ ምን
፡ ደስ
፡ የሚያሰኝ
፡ ነገር
፡ አለ
ከአንተ
፡ ጋር
፡ እንደመኖር
እወደዋለሁ
፡ ሕይወቴን
፡ እወደዋለሁ
እወደዋለሁ
፡ መኖሬን
፡ እወደዋለሁ
እወደዋለሁ
፡ ሕይወቴን
፡ እወደዋለሁ
እወደዋለሁ
፡ መኖሬን
፡ እወደዋለሁ
ሳስበው
ካ'ንተ
ጋር
እንዳለሁ
(3×)
ሳስበው
ሁሌ
እደሰታለሁ፤
Writer-
Mignot
Dansa
Attention! Feel free to leave feedback.