Lyrics Silemihiretu - Yosef Kassa
ስለ
፡ ምህረቱ
፡ ስለ
፡ እርሱ
፡ ዝና
ሰምቼ
፡ መጣሁ
፡ ሁሉን
፡ ተውኩና
ከሰማሁት
፡ በላይ
፡ አዩት
፡ ዐይኖቼ
እርሱ
፡ ጋር
፡ ቀረሁ
፡ ሕይወት
፡ አግኝቼ
ስለ
፡ ምህረቱ
፡ ስለ
፡ እርሱ
፡ ዝና
ሰምቼ
፡ መጣሁ
፡ ሁሉን
፡ ተውኩና
ከሰማሁት
፡ በላይ
፡ አዩት
፡ ዐይኖቼ
እርሱ
፡ ጋር
፡ ቀረሁ
፡ ሕይወት
፡ አግኝቼ
እርሱ
፡ ጋር
፡ ቀረሁ
፡ ሰላም
፡ አግኝቼ
ነፍሴ
፡ የወደደችው
፡ እርሱን
አይሆንላትም
፡ ሌላ
፡ ነገረ
ከእርሱ
፡ ጋራ
፡ ይዟታል
፡ ፍቅር
የለም
፡ አለች
፡ ከቶ
፡ እንደእግዚአብሔር
ቸርነቱ
፡ ምህረቱ
፡ የበዛ
አይገኝም
፡ የለም
፡ እንደጌታ
አየሁ
፡ ምህረቱን
፤ አየሁ
፡ ቸርነቱን
አየሁ
፡ ለተጠጋው
፤ አየሁ
፡ ሰው
፡ መውደዱን
አየሁ
፡ ሁልጊዜ
፤ አየሁ
፡ ከእኔ
፡ ጋራ
አየሁ
፡ እንደማይተወኝ
፤ አየሁ
፡ ስም
፡ ሲፈራ
አየሁ
ለጌታ
፡ ለቸርነቱ
፤ ለጌታ
፡ ምሥጋናን
፡ አምጡ
ለጌታ
፡ ስለሚገባው
፤ ለጌታ
፡ ለጌትነቱ
ለጌታ
፡ ይዘመርለት
፤ ለጌታ
፡ ይሁን
፡ ምትሉ
ለጌታ
፡ ለቸሩ
፡ ጌታ
፤ ለጌታ
፡ እስኪ
፡ እልል
፡ በሉ
ለጌታ
፡ ከዚህም
፡ በላይ
፤ ለጌታ
፡ ለእርሱ
፡ ቢሰዋ
ለጌታ
፡ ስለሚገባው
፤ ለጌታ
፡ አዳኝ
፡ ነውና
ስለ
፡ ምህረቱ
፡ ስለ
፡ እርሱ
፡ ዝና
ሰምቼ
፡ መጣሁ
፡ ሁሉን
፡ ተውኩና
ከሰማሁት
፡ በላይ
፡ አዩት
፡ ዐይኖቼ
እርሱ
፡ ጋር
፡ ቀረሁ
፡ ሕይወት
፡ አግኝቼ
ስለ
፡ ምህረቱ
፡ ስለ
፡ እርሱ
፡ ዝና
ሰምቼ
፡ መጣሁ
፡ ሁሉን
፡ ተውኩና
ከሰማሁት
፡ በላይ
፡ አዩት
፡ ዐይኖቼ
እርሱ
፡ ጋር
፡ ቀረሁ
፡ ሕይወት
፡ አግኝቼ
እርሱ
፡ ጋር
፡ ቀረሁ
፡ ሰላም
፡ አግኝቼ
ያ
፡ ጠላቴ
፡ ሊያጠፋኝ
፡ ሲያቅድ
በየቀኑ
፡ ወጥመዱን
፡ ሲያጠምድ
ቢሆንለት
፡ ሕይወቴን
፡ ሊያጠፋ
ሳያቋርጥ
፡ እጅግ
፡ ብዙ
፡ ለፋ
ኢየሱሴ
፡ ከእኔ
፡ ጋር
፡ ነበረ
የጠላቴም
፡ ወጥመድ
፡ ተሰበረ
አየሁ
፡ ምህረቱን
፤ አየሁ
፡ ቸርነቱን
አየሁ
፡ ለተጠጋው
፤ አየሁ
፡ ሰው
፡ መውደዱን
አየሁ
፡ ሁልጊዜ
፤ አየሁ
፡ ከእኔ
፡ ጋራ
አየሁ
፡ እንደማይተወኝ
፤ አየሁ
፡ ስም
፡ ሲፈራ
ለጌታ
፡ ለቸርነቱ
፤ ለጌታ
፡ ምሥጋናን
፡ አምጡ
ለጌታ
፡ ስለሚገባው
፤ ለጌታ
፡ ለጌትነቱ
ለጌታ
፡ ይዘመርለት
፤ ለጌታ
፡ ይሁን
፡ ምትሉ
ለጌታ
፡ ለቸሩ
፡ ጌታ
፤ ለጌታ
፡ እስኪ
፡ እልል
፡ በሉ
ለጌታ
፡ ከዚህም
፡ በላይ
፤ ለጌታ
፡ ለእርሱ
፡ ቢሰዋ
ለጌታ
፡ ስለሚገባው
፤ ለጌታ
፡ አዳኝ
፡ ነውና
ለጌታ
፡ ለቸርነቱ
፤ ለጌታ
፡ ምሥጋናን
፡ አምጡ
ለጌታ
፡ ስለሚገባው
፤ ለጌታ
፡ ለጌትነቱ
ለጌታ
፡ ይዘመርለት
፤ ለጌታ
፡ ይሁን
፡ ምትሉ
ለጌታ
፡ ለቸሩ
፡ ጌታ
፤ ለጌታ
፡ እስኪ
፡ እልል
፡ በሉ
ለጌታ
፡ ከዚህም
፡ በላይ
፤ ለጌታ
፡ ለእርሱ
፡ ቢሰዋ
ለጌታ
፡ ስለሚገባው
፤ ለጌታ
፡ አዳኝ
፡ ነውና
1 Kidan Alegn
2 Silemihiretu
3 Yihewina Libe
4 Yene Neh
5 Leze New
6 Kengidema
7 Yewededeh Libe
8 Amnehalew
9 Fiker Neh
10 Teneshina Abri
11 Tefiche Nebere
12 Hulgize Mamesgene
13 Sew Hoy
Attention! Feel free to leave feedback.