Berry feat. Ras Yohannes - Manin Ferteh New paroles de chanson

paroles de chanson Manin Ferteh New - Berry feat. Ras Yohannes



Ohhhh
You see dat
Ohhhh
She ya tellin' you alright
Ohhhh
One to you
Ohhhh
Listen what she says
አትበለኝ እንደብቅ
ዝም ብለን ምስጢር እንጠብቅ
ለምን አንገልጥም
ተዋደን ካለን እውነትም
አትበለኝ ማን አውቋል
ፍቅራችን ለማን ይጨንቃል
ለምን እንደብቅ
ምን ፈርተህ ሰጋህ ማሳወቅ
አትበለኝ እንደብቅ
ዝም ብለን ምስጢር እንጠብቅ
ለምን አንገልጥም
ተዋደን ካለን እውነትም
አትበለኝ ማን አውቋል
ፍቅራችን ለማን ይጨንቃል
ለምን እንደብቅ
ምን ፈርተህ ሰጋህ ማሳወቅ
ባንተ ቦታ ሰው ሆኖ ቢያየኝ ለአፍታ
ሰው ይወቅ ብዬ እስካስገድድህ
እያላፈርኩኝ ነው ስወድህ
የፍጥረቴን የፍቅር ነጻነቴን
ያለመናገር መብቴን ባውቅም
ንጹህ ህይወቴን አልደብቅም
አትበለኝ እንደብቅ
ዝም ብለን ምስጢር እንጠብቅ
ለምን አንገልጥም
ተዋደን ካለን እውነትም
አትበለኝ ማን አውቋል
ፍቅራችን ለማን ይጨንቃል
ለምን እንደብቅ
ምን ፈርተህ ሰጋህ ማሳወቅ
አትበለኝ እንደብቅ
ዝም ብለን ምስጢር እንጠብቅ
ለምን አንገልጥም
ተዋደን ካለን እውነትም
አትበለኝ ማን አውቋል
ፍቅራችን ለማን ይጨንቃል
ለምን እንደብቅ
ምን ፈርተህ ሰጋህ ማሳወቅ
በእኔ ቦታ ሰው ቢያየኝ ገብቶ አንድ አፍታ
ሲቆይ እያሳቀቀኝ መጣ
በንጹህ ፍቅር መብት እንዳጣ
ይብቃኝ ግን ቃላትህ
ድብቅ አፍቃሪነትህ
ወይ ይቅር ወይ ተው መደበቁን
ምስጢር አታድርገኝ ግልጥ ይወቁን
አትበል ለእኔ ብቻ (ለእኔ ብቻ)
ጠብቅ የልቤን ምርጫ
ድብቅ አትውደደኝ (አትውደደኝ)
አሳቅቀህ አታድርገኝ
አትበል ለእኔ ብቻ (ለእኔ ብቻ)
ጠብቅ የልቤን ምርጫ
ድብቅ አትውደደኝ (አትውደደኝ)
አሳቅቀህ አታድርገኝ
ኦዬ ዝም ብለሀት እኮ ቆየህ
ኦዬ ዝም ብለሀት እኮ ቆየህ
ኦዬ ዝም ብለሀት እኮ ቆየህ
ኦዬ ዝም ብለሀት እኮ ቆየህ
በስውር ፍቅር ቃላት በድብቅ አታባብላት
ንገረን ከማልክላት እናድምጥ እውነት ካላት
ካመረርክ አትደብቀው ፈቅዳለች አሳውቀው
እያደር እንዳይከብዳት ይከፋል ሴት ላይ ጉዳት
በስውር ፍቅር ቃላት በድብቅ አታባብላት
ንገረን ከማልክላት እናድምጥ እውነት ካላት
ካመረርክ አትደብቀው ፈቅዳለች አሳውቀው
እያደር እንዳይከብዳት ይከፋል ሴት ላይ ጉዳት
አትበል ለእኔ ብቻ (ለእኔ ብቻ)
ጠብቅ የልቤን ምርጫ
ድብቅ አትውደደኝ (አትውደደኝ)
አሳቅቀህ አታድርገኝ
አትበል ለእኔ ብቻ (ለእኔ ብቻ)
ጠብቅ የልቤን ምርጫ
ድብቅ አትውደደኝ (አትውደደኝ)
አሳቅቀህ አታድርገኝ
አትበል ለእኔ ብቻ (ለእኔ ብቻ)
ጠብቅ የልቤን ምርጫ
ድብቅ አትውደደኝ (አትውደደኝ)
አሳቅቀህ አታድርገኝ
አትበል ለእኔ ብቻ
ጠብቅ የልቤን ምርጫ




Berry feat. Ras Yohannes - Kemin Netsa Liwita
Album Kemin Netsa Liwita
date de sortie
08-12-2015



Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.