paroles de chanson




እንጃ
እንጃ የሚሉት ጠመንጃ
መታ
ስንቱን ተራ በተራ
እንጃ
እንጃ የሚሉት መፈንጃ
ጋይቶ
ገታ የስንቱን እርምጃ
አንተም እንዲህ ስትሆን ለእኛ
የማይገደው ለቤቱ ቸልተኛ
ኡኡኡኡአኡ
ኡኡኡኡአኡ
እንጃ
እንጃ ዘንድሮስ እንጃ
ያንተን አይተው ድካም ስንፍና
ነጻ
አውጪ ነን ባይ ቀማኛ
ፍቺው
አለች ኮስተር ብላ
ይሄ ሁሉ ባንተ ስለመጣ
ተው አስተውል
ድፈን ይሄን ቀዳዳ
ኡኡኡኡአኡ
ኡኡኡኡአኡ
ኡኡኡኡአኡ
ኡኡኡኡአኡ
እንጃ
እንጃ ተው አትበል ለእኛ



Writer(s): Yamlu Mola



Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.
Chargement
Chargement