paroles de chanson
ቢራቢሮ
ልትበር
ቶሎ
ውብ
አበባ
አይታ
ኖሮ
አኮብኩባ
ልትነሳ
አላወቀች
ወይ
ኩብኩባ
ቢራቢሮ
ነሽ
አዎ
ስታዪው
መልክሽ
ግን
ሌላ
ሆኖ
ተስፋሽ
ምነው
ተመናምኖ
እውነት
ተውሽ
እንዴት
አስተማምኖ
አባ
ጨጓሬ
ውስጥ
ግን
ሁሌ
አይኖርም
ስሚኝ
ዛሬ
ኸረ
ቢራቢሮዬ
ስከኝ
ቀስ
በይና
ባንዴ
መች
ይበረራል
ሂደት
አለውና
ኸረ
ቢራቢሮዬ
ስከኝ
ቀስ
በይና
ባንዴ
መች
ለውጥ
ይመጣል
ሂደት
አለው
ገና
ሀሳብሽን
ብቻ
አይቶ
ቢያነሳው
ጨፍልቆ
ቢያጣብቅሽ
ከመሬት
ጥሎ
መብረር
ግን
አለ
ጊዜው
ደርሶ
ኸረ
ቢራቢሮዬ
ስሚኝ
ቀስ
በይና
ባንዴ
መች
ይበረራል
ሂደት
አለውና
ኸረ
ቢራቢሮዬ
ስከኝ
ቀስ
በይና
ባንዴ
መች
ለውጥ
ይመጣል
ሂደት
አለው
ገና
በቀለማት
አብዶ
በአበቦች
ተከቦ
በመአዛ
ታውዶ
ከአንዱ
አንዱ
በሮ
ይታይሻል
ክንፍሽ
ሲበር
በመናብሽ
የመለወጥ
ህልምሽ
ይላወስ
በሆድሽ
ታዲያ
ቢራቢሮ
አይሆን
ተቻኩሎ
ያልሆኑትን
ሆኖ
ሂደትን
ተጠልቶ
ብዬ
ብነግራት
ልቧን
ልመልሳት
ከድካም
ከጥፋት
ልብ
ብዬ
ሳያት
እቺ
ቢራቢሮ
እኔ
ሆኜ
ኖሮ
ኸረ
ቢራቢሮዬ
ስከኝ
ቀስ
በይና
ባንዴ
መች
ይበረራል
ሂደት
አለውና
ኸረ
ቢራቢሮዬ
ስከኝ
ቀስ
በይና
ባንዴ
መች
ለውጥ
ይመጣል
ሂደት
አለው
ገና
1 Intro (Wegegta)
2 Geriye
3 Birabiroye
4 Hagere
5 Bado
6 Ay Zendro
7 Sin Jaaladhaa
8 Tilq Simet
9 Ere Manew
10 Enja
11 Waga
12 Mengedegna
13 Biruh Tewat
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.