paroles de chanson Ellela Wahdy Mowal - Gossaye Tesfaye
ሰው
በቃህ
እስኪለኝ
ተመክሬ
ተመክሬ
ችዬ
እንዴት
ልሰማ
የሰው
ወሬ
የሰው
ወሬ
ትቼ
እንዳልተዋት
ልቤ
በሷ
ታሞ
ታምራለች
ደግሞ
ልሰጣት
አይደልወይ
ንፁህ
ለቤን
ንፁህ
ልቤን
እሷ
መች
ተገኝታ
ወስዳ
ቀልቤን
ወስዳ
ቀልቤን
ትቼ
እንዳልተዋት
ልቤ
በሷ
ታሞ
ታምራለች
ደግሞ
ደግሞኦኦ
ገና
ከማለፍሽ
ቀልብ
የራቀኝ
እኔ
አንቺ
ምን
ታደርጊው
ወዶ
ያኮራሽ
አይኔ
ዘነጋሁኝ
ብለሽ
ተመላለሺና
ደግሞ
ይደንግጥ
ልቤ
ደግመሽ
እለፊና
ላሳውቃት
እንጂ
እስክትገባ
ከጄ
ሺ
ጉዳይ
ባደርገው
ማለፏን
በደጄ
ደግሞ
በዚ
ጊዜ
ምን
ሚታይ
አለና
ከሷ
ወዲያ
ላሳር
አምላክ
አይኔን
ጤና
ታምሪያለሽ
ታምሪያለሽ
በልቤ
ቦታ
አለሽ
እስኪያመኝ
አምረሻል
ከልቤ
ገብተሻል
ታምሪያለሽ
ታምሪያለሽ
በልቤ
ቦታ
አለሽ
እስኪያመኝ
አምረሻል
ከልቤ
ገብተሻል
ሰው
በቃህ
እስኪለኝ
ተመክሬ
ተመክሬ
ችዬ
እንዴት
ልሰማ
የሰው
ወሬ
የሰው
ወሬ
ትቼ
እንዳልተዋት
ልቤ
በሷ
ታሞ
ታምራለች
ደግሞ
ልሰጣት
አይደልወይ
ንፁህ
ለቤን
ንፁህ
ልቤን
እሷ
መች
ተገኝታ
ወስዳ
ቀልቤን
ወስዳ
ቀልቤን
ትቼ
እንዳልተዋት
ልቤ
በሷ
ታሞ
ታምራለች
ደግሞ
ደግሞኦኦኦ
እንቺን
ለመውደዴ
ባልሆን
እውነተኛ
ምን
አስቀምጦ
አዋለኝ
እንደ
በሽተኛ
ሰው
ይማርህ
ብሎ
ደፍሮም
ባይጠይቀኝ
አውቆታል
ህመሜን
ባንቺ
እንደጨነቀኝ
ላሳውቃት
እንጂ
እስክትገባ
ከጄ
ሺ
ጉዳይ
ባደርገው
ማለፏን
በደጄ
ደግሞ
በዚ
ጊዜ
ምን
ሚታይ
አለና
ከሷ
ወዲያ
ላሳር
አምላክ
አይኔን
ጤና
ታምሪያለሽ
ታምሪያለሽ
በልቤ
ቦታ
አለሽ
እስኪያመኝ
አምረሻል
ከልቤ
ገብተሻል
ታምሪያለሽ
ታምሪያለሽ
በልቤ
ቦታ
አለሽ
እስኪያመኝ
አምረሻል
ከልቤ
ገብተሻል
ታምሪያለሽ
ታምሪያለሽ
በልቤ
ቦታ
አለሽ
እስኪያመኝ
አምረሻል
ከልቤ
ገብተሻል
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.