paroles de chanson Yeged Sew - Gossaye Tesfaye
ምነውውን
የግድ
ሰው
ካልተረዳኝ
ካላወቀኝ
ብዬ
ውስጤን
ከፍቶ
የሚያይልኝ
ካልተገኘ
ብዬ
አልደክምም
ከንግዲህ
ይብቃኝ
የሰው
ነገር
በል
ልቤ
ተመከር
አንቺም
ደልቶሽ
እንዳትኖሪ
በፍቅር
ከኔ
ጋር
እኔም
ደልቶኝ
እንዳልልሽ
አንቺ
የህይወቴ
አጋር
እንደቀልድ
እንዳይሸሽ
ፍቅራችን
ከእውነቱ
አስቢበት
እቱ
ስንጓዝ
በፍቅር
ተያይዘን
ነበር
እጅ
ለእጅ
የጀመርነው
መንገድ
መጨረሻው
ለየቅል
ሆነ
እንጂ
አንድ
ነገር
አለ
የጋረደን
ሃቁን
ያሳተን
በመዋደድ
ፋንታ
ያራራቀን
ልዩነት
ፈጥረን
አልቻልንም
መልመድ
መተያየት
አንድ
ቤት
ሆነን
ወይ
እዳዬ
ግድ
የለም
ያለ
ነው
ወይ
እዳዬ
ወትሮም
ይታወቃል
ወይ
እዳዬ
ሁለት
ገዢ
አንድ
ቤት
ወይ
እዳዬ
መቼስ
ኖሮ
ያውቃል
ወይ
እዳዬ
ጊዜን
አልሞግተው
ወይ
እዳዬ
አልቀድመው
ታግዬ
ወይ
እዳዬ
ህልሜን
ባንቺ
ወይ
እዳዬ
አላየውም
ብዬ
ምነውውን
የግድ
ሰው
ካልተረዳኝ
ካላወቀኝ
ብዬ
ውስጤን
ከፍቶ
የሚያይልኝ
ካልተገኘ
ብዬ
አልደክምም
ከንግዲህ
ይብቃኝ
የሰው
ነገር
በል
ልቤ
ተመከር
አንቺም
ደልቶሽ
እንዳትኖሪ
በፍቅር
ከኔ
ጋር
እኔም
ደልቶኝ
እንዳልልሽ
አንቺ
የህይወቴ
አጋር
እንደቀልድ
እንዳይሸሽ
ፍቅራችን
ከእውነቱ
አስቢበት
እቱ
ልሂድ
በቃ
እንግዲህ
ለምናኔ
ከምቀር
ጓጉቼ
እርቅ
እስክመሰርት
ከውስጤ
ጋር
እራሴን
አግኝቼ
አንቺም
ሂጂ
ይቅናሽ
እወቂበት
ካሆንኩሽ
ወዳጅ
የግድ
ይሁን
ቢሉት
መች
ይሆናል
ፍቅር
በግዳጅ
አይታገሉትም
መውደድን
ይታደሉአል
እንጅ
ወይ
እዳዬ
የገመትነው
ባይሆን
ወይ
እዳዬ
ያለምነው
ቢበተን
ወይ
እዳዬ
የግዜ
ጀግና
እንጂ
ወይ
እዳዬ
ወትሮም
የሰው
የለም
ወይ
እዳዬ
ማንንም
አልወቅስም
ወይ
እዳዬ
የለም
የምከሰው
ወይ
እዳዬ
ያስጀመረን
አምላክ
ወይ
እዳዬ
ፈቅዶ
ካልጨረስነው
ወይ
እዳዬ
ግድ
የለም
ያለ
ነው
ወይ
እዳዬ
ሁለት
ገዢ
አንድ
ቤት
ወይ
እዳዬ
መቼስ
ኖሮ
ያውቃል
ወይ
እዳዬ
ጊዜን
አልሞግተው
ወይ
እዳዬ
አልቀድመው
ታግዬ
ወይ
እዳዬ
ህልሜን
ባንቺ
ወይ
እዳዬ
አላየውም
ብዬ
ወይ
እዳዬ
ወይ
እዳዬ
ወይ
እዳዬ
ወይ
እዳዬ
1 Yelamba Kuraz Kire
2 Alekaye
3 Sene
4 Yeged Sew
5 Woin Yastefese
6 Lalibela
7 Abay Weyes Vegas
8 Fitret Ende Kelale
9 Letanashwa Lisga
10 Wa
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.