paroles de chanson Ethiopia - Jdub
አሆነ
አሆነ
ሁሉም
ነው
ሀገረ
ደስተኛ
አድሪጎኛል
ከአንቺ
መፈጠር
ፈጥሮሽ
ሁሉን
ሠቶ
ፈላግሽም
በዝቶ
ሁሉም
"የኔ"
ይልሻል
በአንችነትሽ
ኮሪቶ
የኔ
የኔ
እኔም
አልኩሽ
የኔ
የራሴ
ኢትዮጵያ
ማንነት
ደመ
የእኔ
የኔ
የኔ
የሞቱልሽ
እናት
አባቴ
ማትሸጭ
የኔ
ነሽ
ገጤ
ቤተ
በእኔ
አልተጀመሪሽም
መቸም
በእኔ
አትቆም
መኖሪሽ
ጅረት
ነው
ይፈሳል
ዘላለም
አንዳንዴ
ቢጨልም
ነውና
ልነጋ
መቸም
ከቶ
አትከስምም
አበባ
ነሽ
ለካ
የኔ
የኔ
እኔም
አልኩሽ
የኔ
የራሴ
ኢትዮጵያ
ማንነት
ደመ
የእኔ
የኔ
የኔ
የሞቱልሽ
እናት
አባቴ
ማትሸጭ
የኔ
ነሽ
ሪስቴ
ገጤ
ኧረ
ሀገረ
ኧረ
ሀገረ
ኧረ
ሀገረ
ስትኖር
ነው
መከበር
መከበር
ኧረ
ሀገረ
ኧረ
ሀገረ
ኧረ
ሀገረ
በአንቺ
እኮ
ነው
መከበር
መከበር
ከሸገር
ነቀምት
እስከ
ባሌ
ወላይታ
ሶዶ
መቀሌ
ባህር
ዳር
ደሴ
ሻሸመኔ
ሁሉም
በቴ
ነው
ሁሉ
ሀገረ
ጎንደር
አፋር
አሪስ
ሮበ
ጅማ
ማርቆስ
ሀረር
ራያ
አሳላና
ሰላሌ
ጋንቤላ
አፋር
ሻሸመኔ
ደቡብ
ምስራቅ
ምእራብ
ሰሜን
የምነጥቀኝ
ኧረ
ማነዉ
የኔ
የኔ
እኔም
አልኩሽ
የኔ
የራሴ
ኢትዮጵያ
ማንነት
ደመ
የእኔ
የኔ
የኔ
የሞቱልሽ
እናት
አባቴ
ማትሸጭ
የኔ
ነሽ
ሪስቴ
ገጤ
ሁሌ
ሰላም
ሁኝ
ሁሌም
ጤና
(ሰላም)
ሁሌ
ሰላም
ሁኝ
ሁሌም
ጤና
(ሰሰላም)
ሁሌ
ሰላም
ሁኝ
ሁሌም
ጤና
(ሰላም)
ሁሌ
ሰላም
ሁኝ
ሁሌም
ጤና
(ሰሰላም)
ኧረ
ሀገረ
ኧረ
ሀገረ
ኧረ
ሀገረ
ስትኖር
ነው
መከበር
መከበር
ኧረ
ሀገረ
ኧረ
ሀገረ
ኧረ
ሀገረ
በአንቺ
እኮ
ነው
መከበር
መከበር
ለኔ
ኢትዮጵያዊ
ከሆንክ
በአንተ
አልተጀመረችም
በአንተም
አትጠፋም
ትቀጥላለች
ትቀጥላለች
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.