paroles de chanson Tezeta - Mahmoud Ahmed
ትናንትናን
ጥሶ
ዛሬን
ተንተርሶ
ነገንም
ተውሶ
አምናንም
አፍርሶ
ይመጣል
ትዝታሽ
ጏዙን
አግበስብሶ
ይመጣል
ትዝታሽ
ጏዙን
አግበስብሶ
ፍቅርንስ
ሸኘሁት
ወጥቼ
እስከ
ደጅ
መውደድን
ሸኘሁት
ወጥቼ
እስከ
ደጅ
ማባረር
ያቃተኝ
ትዝታን
ነው
እንጅ
ማባረር
ያቃተኝ
ትዝታን
ነው
እንጅ
ጎን
ለጎን
ሲሆን
ፍቅር
ነው
ደስታ
አበሳ
አስቆጣሪው
የተለዩ
ለታ
አልገባኝም
እኔ
ምንድን
ነው
ትዝታ
አልገባኝም
እኔ
ምንድን
ነው
ትዝታ
ትዝታ
ነው
አሉን
የሀሳብ
መርከቡ
ትዝታ
ነው
አሉን
የጭንቀት
መርከቡ
ማራገፊያውማ
እኔ
ነኝ
ወደቡ
ማራገፊያውማ
እኔ
ነኝ
ወደቡ
ምንኛ
ባጠረ
እድሜው
የፍቅር
መዝገበ
ቃላቱ
ትዝታ
ባይኖር
የትዝታን
ዳገት
ወጣሁት
ተክዤ
የትዝታን
ዳገት
ወጣሁት
ተክዤ
በእጄ
ምናምኑን
በልቤ
አንቺን
ይዤ
በእጄ
ምናምኑን
በልቤ
አንቺን
ይዤ
የምትራመዱ
እንደተመቻችሁ
አጅሬ
ትዝታ
ያልደረሰባችሁ
እስኪ
አውሱኝ
ለኔ
ደህና
ልብ
ያላችሁ
እስኪ
አውሱኝ
ለኔ
ደህና
ልብ
ያላችሁ
በልቼ
እርቦኛል
ጠጥቼ
ጠምቶኛል
ሌሊት
እየመጣ
እንቅልፍ
ይነሳኛል
ጠላቴ
ትዝታን
ማን
ሰው
ያስጥለኛል
ጠላቴ
ትዝታን
ማን
ሰው
ያስጥለኛል
ኦሆሆሆሆ
ኦሆሆሆሆ
ኦሆሆሆሆ
ኦሆሆሆሆ
ኦሆሆሆሆ
ኦሆሆሆሆ
ኦሆሆሆሆ
ኦሆሆሆሆ

1 Erè mèla mèla
2 Metche new
3 Bemen sebeb letlash
4 Abbay mado
5 Embwa belew
6 Atawurulegn lela
7 Ohoho Gedma
8 Sedetegnash negn
9 Sameraye
10 Edenesh Gedawo
11 Fetsum denq ledj nesh
12 Ebakesh Taraqign
13 Asheweyna
14 Belomi benna
15 Tezeta
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.