paroles de chanson Tefa Maninete - Sami Dan
ቃል
በላሁ
ዘንድሮ
ስሜቴም
ተጎዳ
ምገባበት
ጠፋኝ
መንፈሴን
ብረዳ
እንደ
ደራሽ
ውሀ
ምስቅልቅል
ህይወቴ
የያዝኩትን
ስጥል
ጠፋ
ማንነቴ
ስንት
አዋቂ
አባቶች
በገነቧት
ሀገር
ማንነቴን
ጥዬ
ባህር
ማዶ
ሳማትር
እንደዛሬ
ሳልሆን
ስልጣኔ
እያልኩኝ
ያኔማ
የኔታ
ነበር
ያስተማሩኝ
ባላየው
እኔስ
አስተውዬ
ፍሬውን
ከገከባ
ትንሽ
አውቀቴ
ዛሬ
አጠፋኝ
በቃ
ይዞኝ
ገደል
ገባ
ኋላ
ቀር
እያልኩኝ
ሳጣጥል
ስንቀው
የበፊቱን
የህይውቴን
መሰረት
ምሶሶዬን
አጣሁት
ድጋፉን
ባዛውንቶች
ራስ
በጠሊቅ
እውቀታቸው
መንገድ
በሚያቀና
ምክር
ግሳጼያቸው
ስንት
ለፍተው
ደክመው
ሀገር
ሰጥተውኛል
እኔ
ግን
የሌላ
ሀገር
ጠረን
ይስበኛል
ቋንቋዬም
ተዛባ
ጉራማይሌ
ሆነ
ይሀው
ጉብዝናዬ
በከንቱ
ባከነ
እስክስታዬን
ትቼ
በጥሱ
ታጥኜ
ቅጠል
እበላለሁ
አልኖርም
መጥኜ
ባላየው
እኔስ
አስተውዬ
ፍሬውን
ከገከባ
ትንሽ
አውቀቴ
ዛሬ
አጠፋኝ
በቃ
ይዞኝ
ገደል
ገባ
ኋላ
ቀር
እያልኩኝ
ሳጣጥል
ስንቀው
የበፊቱን
የህይውቴን
መሰረት
ምሶሶዬን
አጣሁት
ድጋፉን
የህይወት
ዙረቱ
የሰው
መጨረሻ
ለስሙ
ማስታወሻ
ትቶ
ማለፉን
ባህሌን
ታሪኬን
ካላልኩኝ
በስተቅር
ሌላውማ
የ
ሰው
ሰው
ሆኖ
መች
ሊቀር
ዛሬ
ቆመው
ሲያዩት
ባህር
ማዶ
ያስቀናል
ያ
የሩቅ
ሰው
ግን
ስንት
ለፍቶበታል
ስለራሴ
ሳላውቅ
የሰው
ፈትፍቻለው
ማነህ
አንት
ቢሉኝ
ቆይ
እኔ
ምን
ልል
ነው
ባላየው
እኔስ
አስተውዬ
ፍሬውን
ከገከባ
ትንሽ
አውቀቴ
ዛሬ
አጠፋኝ
በቃ
ይዞኝ
ገደል
ገባ
ኋላ
ቀር
እያልኩኝ
ሳጣጥል
ስንቀው
የበፊቱን
የህይውቴን
መሰረት
ምሶሶዬን
አጣሁት
ድጋፉን
ባላየው
እኔስ
አስተውዬ
ፍሬውን
ከገከባ
ትንሽ
አውቀቴ
ዛሬ
አጠፋኝ
በቃ
ይዞኝ
ገደል
ገባ
ኋላ
ቀር
እያልኩኝ
ሳጣጥል
ስንቀው
የበፊቱን
የህይውቴን
መሰረት
ምሶሶዬን
አጣሁት
ድጋፉን
1 Hagerigna
2 Ayne Lay New
3 Tefa Maninete
4 123
5 Anchin Biye
6 Fantaye
7 Kezi Alem
8 Yesew Nesh
9 Endet Yidinal
10 Birr Indaygezash
11 Sint New
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.