paroles de chanson Tefa Yemileyen - Sami Dan
ሳሚ
ዳን
ኤንዲ
ቤተ
ዜማ
አዬ
ጊዜ
ስንቱን
አየን
እኔ
እና
አንቺን
ጠፋ
ሚለየን
አኩርፈሺኝ
አኩርፌያለሁ
ግን
ሳይሽ
ደሞ
ረሳዋለሁ
በቃ
ከንግዲህ
አጣኋት
ስል
ቆይቼ
ለስንቱ
ገላጋይ
የሌለውን
አውርቼ
በጣም
የራቅኩ
መስሎኝ
ከቤቴ
ጠፍቼ
ናፍቆሽ
ገና
ከ
ጅምሩ
ሲገርፈኝ
እያሮጠ
ካንቺ
ደጃፍ
ሲመልሰኝ
ያስገባኛል
ልብሽ
ምንም
ሳይል
እያከፈ
በልብሽ
ብልቤ
ያለው
ፍቅር
ፅናቱም
ስንት
ዘመን
ሚያሻግር
ሳናቀው
ስንገኝ
አጥፍተን
መለሰን
ወደ
ቤት
ፍቅራችን
እኔ
ካንቺ
አንቺ
ደሞ
ከኔ
ሌላ
ማን
አለን
እስኪ
ሚሆነን
ከለላ
ምን
ቢሄድ
ምን
ቢመጣ
አውቀዋለው
አንቺን
ብቻ
ነው
እኔማ
ምወደው
አንቺን
ነው
አንቺን
ነው
እኔማ
ምወደው
አንቺን
ነው
አንቺን
ነው
እኔማ
ምወደው
አንቺን
ነው
አንቺን
ነው
እኔማ
ምወደው
አንቺን
ነው
አንቺን
ብቻ
ነው
እኔማ
ምወደው
ፍቅርን
አይሁ
በኛ
ላይ
እያጀበን
ሲያኖረን
ሳይ
ስንት
ያሉለት
የኛ
ነገር
መጨረሻው
ሁሌም
ሲያምር
እኔም
ሮጬ
አንቺም
ወደኔ
መጥተሻል
ሁለታችንም
እርስበርስ
ተርበናል
መቼ
ያለፈውስ
ትዝ
ይለናል
ቃልም
የለ
ካንድብቴ
ካንደበትሽ
በዛው
ቀርተናል
እያየሺኝ
እያይሁሽ
አንድም
ሆኗል
ይቅርታዬና
ይቅርታሽ
በልብሽ
በልቤ
ያለው
ፍቅር
ፅናቱም
ስንት
ዘመን
ሚያሻግር
ሳናቀው
ስንግኝ
አጥፍተን
መለስን
ወደቤት
ፍቅራችን
እኔ
ካንቺ
አንቺ
ደሞ
ከኔ
ሌላ
ማን
ኣለን
እስቲ
ሚሆነን
ከለላ
ምን
ቢሄድ
ምን
ቢመጣ
አውቀዋለው
አንቺን
ብቻ
ነው
እኔማ
ምወደው
አንቺን
ነው
አንቺን
ነው
እኔማ
ምወደው
አንቺን
ነው
አንቺን
ነው
እኔማ
ምወደው
አንቺን
ነው
አንቺን
ነው
እኔማ
ምወደው
አንቺን
ነው
እመቤቴን
ነው
እኔማ
ምወደው
በፅናት
ልጠብቅ
ከንግዲህስ
አወኩት
በፍቅርሽ
ነው
ለካ
እስከዛሬ
የዳንኩት
አንቺን
ነው
አንቺን
ነው
እኔማ
ምወደው
አንቺን
ነው
አንቺን
ነው
እኔማ
ምወደው
አንቺን
ነው
አንቺን
ነው
እኔማ
ምወደው
አንቺን
ነው
እመቤቴን
ነው
እኔማ
ምወደው
☺☺☺☺☺☺☺☺☺☺☺☺
1 Wede Lay
2 Kalsh Anchi
3 Dimts Alba Sew
4 Yefetari Dirset
5 Tefa Yemileyen
6 Ewnet
7 Zare
8 Hoya Hoye
9 Fikir Selam
10 Man Yamnishal
11 Esatu Zemen
12 Yene Hayl
13 Yagere Lij
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.