paroles de chanson Anten Bemamene - Samuel Negussie
የከፍታ
፡ ዘመን
፡ የብርሃን
፡ ሕይወት
የሚጨምር
፡ ሰላም
፡ የሚጨምር
፡ ደስታ
የክብር
፡ ዘመን
፡ ነው
፡ ከፊቴ
፡ ያለው
መልካሙን
፡ አዋጅ
፡ እኔ
፡ አውጃለው
ጨለማው
፡ አልፎ
፡ ያለቀስኩበት
ዛሬ
፡ ብርሃን
፡ ሆንዋል
፡ ኧረ
፡ በእኔስ
፡ ሕይወት
አለም
፡ ሁሉ
፡ ይስማ
፡ ይህን
፡ ይወቅልኝ
ምክንያቱም
፡ ይሄ
፡ ነው
፡ ኢየሱስ
፡ ስላለኝ
ኢየሱስ
፡ አንተን
፡ በማመኔ
(፫x)
ኢየሱስ
፡ አንተን
፡ በማመኔ
(፫x)
ባርነቴ
፡ ቀርቶ
፡ ወራሽ
፡ ሆንኩ
፡ እኔ
ወራሽ
፡ ሆኛለው
፡ ወራሽ
፡ ሆኛለው
(፪x)
ወራሽ
፡ ሆኛለው
፡ ወራሽ
፡ ሆኛለው
፡ አሄ
ወራሽ
፡ ሆኛለሁ
፡ ልጅህ
፡ ሆኛለሁ
ይኸው
፡ በደስታ
፡ አንተን
፡ አመልካለው
ስላምና
፡ ደስታ
፡ ዕረፍት
፡ ሆነ
፡ ቤቴ
መዳኔ
፡ ዕውን
፡ ሆነ
፡ ሳስገባው
፡ ወደ
፡ ቤቴ
ነፃነቴን
፡ ላውጅ
፡ ከግዞት
፡ መውጣቴን
በብርሃን
፡ አለም
፡ ከአንተ
፡ ጋር
፡ መሆኔን
ከእንግዲ
፡ ጨለማ
፡ በእኔ
፡ ሕይወት
፡ የለም
ሞት
፡ መውጊይው
፡ ተሰብርዋል
፡ እኔን
፡ አይነካኝም
እርግማኔን
፡ ሽረህ
፡ ፅድቅን
፡ አለበስከኝ
በማመኔ
፡ ብቻ
፡ ወራሽ
፡ አደረከኝ
ኢየሱስ
፡ አንተን
፡ በማመኔ
(፫x)
ኢየሱስ
፡ አንተን
፡ በማመኔ
(፫x)
ባርነቴ
፡ ቀርቶ
፡ ወራሽ
፡ ሆንኩ
፡ እኔ
ይሁንልህ
፡ ምሥጋና
፡ ይሁንልህ
፡ ዝማሬ
ይሁንልህ
፡ አምልኮ
፡ ይሁንልህ
፡ ጌታዬ
(፪x)
ከሞት
፡ ድኛለሁና
፡ ከሞት
፡ ድኛለሁና
፡ ከሞት
ከሞት
፡ ድኛለሁና
፡ ላንተ
፡ ምስጋና
የደም
፡ ነው
፡ ኪዳኑ
፡ የተሳሰርንበት
ከፍሎልኛል
፡ ዋጋ
፡ ያንድ
፡ ልጁን
፡ ህይወት
ሆኖኛል
፡ አባቴ
፡ እኔም
፡ ደግሞ
፡ ልጁ
ወራሽ
፡ አድርጎኛል
፡ የሰማይ
፡ የምድሩ
የክብር
፡ የከፍታ
፡ የደስታ
፡ መሆኑን
አረጋግጫለው
፡ የቀረው
፡ ዘመኔን
ድል
፡ በነሳው
፡ የሱስ
፡ ድልን
፡ ስላገኘው
ከንግዲህ
፡ ህይወቴ
፡ ላንተ
፡ መዘመር
፡ ነው
ባንተ
፡ ታሰበ
፡ የዘላለሜ
፡ ቀረ
፡ ባርነት
፡ ነፃ
፡ ሆንኩ
፡ እኔ
ዛሬ
፡ በደስታ
፡ እዘምራለው
፡ የሰማይ
፡ ዜጋ
፡ ወራሽ
፡ ሆኛለው
ወራሽ
፡ ሆኛለው
፡ ወራሽ
፡ ሆኛለው
(፪x)
ወራሽ
፡ ሆኛለው
፡ ወራሽ
፡ ሆኛለው
፡ አሄ
ወራሽ
፡ ሆኛለሁ
፡ ልጅህ
፡ ሆኛለሁ
ይኸው
፡ በደስታ
፡ አንተን
፡ አመልካለው
ይሁንልህ
፡ ምስጋና
፡ ይሁንልህ
፡ ዝማሬ
ይሁንልህ
፡ አምልኮ
፡ ይሁንልህ
፡ ጌታዬ
ይሁንልህ
፡ ዕልልታ
(፫x)
፡ ይሁንልህ
፡ ለጌታ
ይሁንልህ
፡ ምሥጋና
፡ ይሁንልህ
፡ ዝማሬ
ይሁንልህ
፡ አምልኮ
፡ ይሁንልህ
፡ ላምላኬ
ከሞት
፡ ድኛለሁና
፡ ከሞት
፡ ድኛለሁና
፡ ከሞት
ከሞት
፡ ድኛለሁና
፡ ላንተ
፡ ምስጋና
1 Anten Bemamene
2 Ewedihalew
3 Berekete Eyesus
4 Melkam Neh
5 Be'egziaber Alem
6 Alresawum
7 Eyesus
8 Ewedewalehu Menoren
9 Yelem Yemimeslew
10 Ameseginalehu
11 Amelkihalew
12 Fikir
13 Kelelaye New
14 Lezi New
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.