Teddy Afro - Lela Alawekem paroles de chanson

paroles de chanson Lela Alawekem - Teddy Afro



ኤዮዮዮዮ
ሌላ ሌላ ሌዬዬዬዬላ
ሌዬዬዬዬላ
'ማያውቁት ሃገር አይናፍቅም (በፍቅር አንችን ነው)
በፍቅር አንችን ነው ሌላ አላውቅም
ምንም እንኳን አይኔ ቢያይም ሌላ (የልቤ ሚዛኑ)
የልቤ ሚዛኑ ላንቺ አደላ
'ማያውቁት ሃገር አይናፍቅም (በፍቅር አንችን ነው) በፍቅር አንችን ነው ሌላ አላውቅም
ምንም እንኳን አይኔ ቢያይም ሌላ (የልቤ ሚዛኑ)
የልቤ ሚዛኑ ላንቺ አደላ
አልምልም በስምሽ ሙች ብዬ በሃሰት
ልቤ ቦታ ትርፍ የለውም ልቤ ለሌላ ሴት
አትጠራጠሪ ምንግዜም ያንቺው ነኝ
እመኝኝ ከልብሽ የፍቅርሽ ታዛዥ ነኝ
ሌላ አላውቅም
ሌላ ነው ሌላ ሌላ አላውቅም (የልቤ ሚዛኑ)
ላንቺ ነው ላንቺ - ላንቺ አደላ
ሌላ ነው ሌላ ሌላ አላውቅም (የልቤ ሚዛኑ)
ላንቺ ነው ላንቺ - ላንቺ አደላ
ሌላ ነው ሌላ ሌላ አላውቅም (የልቤ ሚዛኑ)
ላንቺ ነው ላንቺ - ላንቺ አደላ
ሌላ ነው ሌላ ሌላ አላውቅም (የልቤ ሚዛኑ)
ላንቺ ነው ላንቺ - ላንቺ አደላ
ሌላ ነው ሌላ ሌላ አላውቅም (የልቤ ሚዛኑ)
ላንቺ ነው ላንቺ
'ማያውቁት ሃገር አይናፍቅም (በፍቅር አንችን ነው)
በፍቅር አንችን ነው ሌላ አላውቅም
ምንም እንኳን አይኔ ቢያይም ሌላ (የልቤ ሚዛኑ)
የልቤ ሚዛኑ ላንቺ አደላ
'ማያውቁት ሃገር አይናፍቅም (በፍቅር አንችን ነው) በፍቅር አንችን ነው ሌላ አላውቅም
ምንም እንኳን አይኔ ቢያይም ሌላ (የልቤ ሚዛኑ)
የልቤ ሚዛኑ ላንቺ አደላ
'ማያውቁት ሃገር አይናፍቅም (በፍቅር አንችን ነው)
በፍቅር አንችን ነው ሌላ አላውቅም
ምንም እንኳን አይኔ ቢያይም ሌላ (የልቤ ሚዛኑ)
የልቤ ሚዛኑ ላንቺ አደላ
'ማያውቁት ሃገር አይናፍቅም (በፍቅር አንችን ነው) በፍቅር አንችን ነው ሌላ አላውቅም
ምንም እንኳን አይኔ ቢያይም ሌላ (የልቤ ሚዛኑ)
የልቤ ሚዛኑ ላንቺ አደላ (አደላ)
ላንቺ ነኝ የኔ ነሽ ያገናኘን ፍቅር
በሆነው ባልሆነው ቂም መያዝሽ ይቅር
አትጠራጠሪ ምንግዜም ያንቺው ነኝ
እመኝኝ ከልብሽ የፍቅርሽ ታዛዥ ነኝ
ሌላ አላውቅም
ሌላ ነው ሌላ ሌላ አላውቅም (የልቤ ሚዛኑ)
ላንቺ ነው ላንቺ - ላንቺ አደላ
ሌላ ነው ሌላ ሌላ አላውቅም (የልቤ ሚዛኑ)
ላንቺ ነው ላንቺ - ላንቺ አደላ
ሌላ ነው ሌላ ሌላ አላውቅም
ላንቺ ነው ላንቺ - ላንቺ አደላ
ሌላ ነው ሌላ ሌላ አላውቅም
ላንቺ ነው ላንቺ - ላንቺ አደላ



Writer(s): Teddy Afro


Teddy Afro - Abugida
Album Abugida
date de sortie
01-04-2001




Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.