Текст песни Kebraraye - Ablex feat. Hewan
ኦሆ
ነይ
ኦሆ
ነይ
እቱ
ሰላም
አብሌክስ(ወዳጄ)
ኦሆ
ነይ
ቀብራራዬ
ኦሆ
ነይ
ቀብራራዬ
እንደምናለህ
እንደአለሽ
ያንተስ
ይብስ
ያንቺስ
አያድርስ
ያንተስ
አያድርስ
ያንቺስ
ይብስ
ኦሆ
ነይ
(እሱን
በይ
አንቺ)
ኦሆ
ነይ
(ቀብራራዬ)
ኦሆ
ነይ
ኦሆ
ነ
ኧረ
ያንተስ
ተለየነ
ሰነባበተብኝ
እግሬ
ካነከሰ
በሸምበቆም
አይደል
ፋሻ
በለበሰ
አይዞህ
እንዳለቺኝ
እግሬ
ተላወሰ
(እግሬ
ተላወሰ)
እግሬ
ተላወሰ
ከሰል
ነበር
እንጨት
ከ′ሳቱ
በፊት
(አዎ)
መምጣትሽ
ለማይቀር
ጠፋሁ
ባዘቦት
እንዶድ
ያጠራዋል
ነጭ
ልብስ
ቆሽሾ
የውስጥ
የሚያስረሳ
ጠፋ
የጠላ
ጌሾ
(ጠፋ
የጠላ
ጌሾ)
ጠፋ
የጠላ
ጌሾ
አይ
አንተ
ከሳ
እያለ
ቢሉ
ቁጨት
አስተማሪ
የልቤን
ማን
አየ
ይመስገን
ፈጣሪ
ያነጫንጨኛል
ከመሬት
አንስቶ
ጀግና
ሀኪም
ነኝ
ባይ
በሀገሩ
ጠፍቶ
መድሐኒት
ሆነቺኝ
በደም
ስሬ
ገብቶ
(በደም
ስሬ
ገብቶ)
በደም
ስሬ
ገብቶ
ፈላስፋውን
ጥሩ
አዋቂ
አማካሪ
ተጠበብኩ
ብሎ
የለም
ወይ
ለእንደኔ
ተማሪ
ደፋር
የሆንኩትን
ስላረገች
ፈሪ
(ስላረገች
ፈሪ)
እኛም
አዳመጥንህ
መላ
ሀገሩ
ሰማ
በል
እስኪ
ንገረኝ
የቀረ
ካለማ
ኦሆ
ነይ
ቀብራራዬ
ኦሆ
ነይ
ቀብራራዬ
እንደምናለህ
እንደአለሽ
ያንተስ
ይብስ
ያንቺስ
አያድርስ
ያንተስ
አያድርስ
ያንቺስ
ይብስ
ኦሆ
ነይ
(እሱን
በይ
አንቺ)
ኦሆ
ነይ
(ቀብራራዬ)
ኦሆ
ነይ
ኦሆ
ነ
ኧረ
ያንተስ
ተለየነ
ውርጭና
ነቀላ
ከስጋው
ተበልቶ
ከፌሮ
ቢላዋ
ለስለት
ተመርጦ
ምርጫ
ለኔ
ጠፋ
ከሷ
ውጪ
ከቶ
(ከሷ
ውጪ
ከቶ)
ከሷ
ውጪ
ከቶ
ህመሙ
ጠንቶበት
አዳም
እቤት
ዋለ
በሽታው
ተፈርቶ
ውጪው
አቆሰለ
ዳማከሴ
አቅቶት
የሷ
አቀለለ
(የሷ
አቀለለ)
የሷ
አቀለለ
አሄሄ
ጨዋታክ
ገዘፍዘፍ
ያለ
ነው
የግራር
አጥር
እኔ
ለጅል
ፍቅር
እምብዛም
አልጥር
ይወለድናሉ
እንደ
እንከፉ
ጋኑን
ይሸከማል
እስከነ
ድፍድፉ
እኔስ
አሳዘኑኝ
ላየገኟት
ለፉ
(ላየገኟት
ለፉ)
ላየገኟት
ለፉ
ዛፍ
የጣ
ጉሬዛ
አደን
የበረረው
የማቶኚኝ
እንደው
ልቤን
ተው
ልበለው
የጠቦት
ስጋ
ነው
ሀኪም
ያዘዘልኝ
እባክህ
ባለበግ
ያቺን
ቄብ
አምጣልኝ
(ቄብ
አምጣልኝ)
እኛም
አዳመጥንህ
መላ
ሀገሩ
ሰማ
እስኪ
ተቀበለኝ
በተራህ
እንተማ
እንዲያው
ዝቅ
ነው
እንዲያው
ዝቅ
እንዲያው
ቅርብ
ነው
እንዲያው
ፈቀቅ
እንዲያው
ከፍ
ነው
እንዲያው
ከፍ
እንዲያው
ያዝ
ነው
እንዲያው
ለቀቅ
እልልልል
አቤት
አቤት
አቤት
ቀብራ-ራዬ
አንቺ
የኔ...
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.