Gossaye Tesfaye - Sene текст песни

Текст песни Sene - Gossaye Tesfaye



ሌሊቱን ሲያይ ቀኑን ሲያይ ከላይ
ሲያጉረመርም ሰማይ ከሰማይ
አይንም አይዘጋ ከቶ
መች እንቅልፍ አለ ሰኔ በሰኔ
እንቅልፍ የለው አይኔ ሰኔ ላይ
ሲያስገመግም የሀገሬ ሰማይ
እንግዲህ ሞፈሬን ከበሬዎቼ
ላጥምድ በማለዳው ተነስቼ
ሌሊቱን ሲያይ ቀኑን ሲያይ ከላይ
እስያጉረመርም ሰማይ ከሰማይ
አይንም አይዘጋ ከቶ
መች እንቅልፍ አለ ሰኔ በሰኔ
እንቅልፍ የለው አይኔ ሰኔ ላይ
ሲያስገመግም የሀገሬ ሰማይ
እንግዲህ ሞፈሬን ከበሬዎቼ
ላጥምድ በማለዳው ተነስቼ
እንግዲህ ሰማዩ ካፊያ ቢጤ ጥሎ
ሳይጨቀይ አፈሩ ላዝግም ብዬ ቶሎ
የማለዳው ጤዛ የጣላት ይመስል
ጉድ አሳየኝ አይኔ መልአክ የምትመስል
አዋለችኝ እቺ መልአክ መሳይ
ቆሜ አይን አይኗን ሳይ
ሀገሩን ከተማውን ጉድ የምታሰኝ ቆንጆ
ማን ደፍሮ ይጠይቃት ያስገባት ወደ ጎጆ
አምሮልኝ ከሰመረ ውጥኔ ማታ ማታ
ያኔ ነው ያሆ ማለት የኔ ያረኳት ለታ
ሀገሩን ከተማውን ጉድ የምታሰኝ ቆንጆ
ማን ደፍሮ ይጠይቃት ያስገባት ወደ ጎጆ
አምሮልኝ ከሰመረ ውጥኔ ማታ ማታ
ያኔ ነው ያሆ ማለት የኔ ያረኳት ለታ
ሌሊቱን ሲያይ ቀኑን ሲያይ ከላይ
ሲያጉረመርም ሰማይ ከሰማይ
አይንም አይዘጋ ከቶ
መች እንቅልፍ አለ ሰኔ በሰኔ
እንቅልፍ የለው አይኔ ሰኔ ላይ
ሲያስገመግም የሀገሬ ሰማይ
እንግዲህ ሞፈሬን ከበሬዎቼ
ላጥምድ በማለዳው ተነስቼ
እንግዲህ ሰማዩ ካፊያ ቢጤ ጥሎ
ሳይጨቀይ አፈሩ ላዝግም ብዬ ቶሎ
የማለዳው ጤዛ የጣላት ይመስል
ጉድ አሳየኝ አይኔ መልአክ የምትመስል
አዋለችኝ እቺ መልአክ መሳይ
ቆሜ አይን አይኗን ሳይ
ሀገሩን ከተማውን ጉድ የምታሰኝ ቆንጆ
ማን ደፍሮ ይጠይቃት ያስገባት ወደ ጎጆ
አምሮልኝ ከሰመረ ውጥኔ ማታ ማታ
ያኔ ነው ያሆ ማለት የኔ ያረኳት ለታ
ሀገሩን ከተማውን ጉድ የምታሰኝ ቆንጆ
ማን ደፍሮ ይጠይቃት ያስገባት ወደ ጎጆ
አምሮልኝ ከሰመረ ውጥኔ ማታ ማታ
ያኔ ነው ያሆ ማለት የኔ ያረኳት ለታ
ሀገሩን ከተማውን ጉድ የምታሰኝ ቆንጆ
ማን ደፍሮ ይጠይቃት ያስገባት ወደ ጎጆ
አምሮልኝ ከሰመረ ውጥኔ ማታ ማታ
ያኔ ነው ያሆ ማለት የኔ ያረኳት ለታ
ሀገሩን ከተማውን ጉድ የምታሰኝ ቆንጆ
ማን ደፍሮ ይጠይቃት ያስገባት ወደ ጎጆ
አምሮልኝ ከሰመረ ውጥኔ ማታ ማታ
ያኔ ነው ያሆ ማለት የኔ ያረኳት ለታ
ያኔ ነው ያሆ ማለት የኔ ያረኳት ለታ
ያኔ ነው ያሆ ማለት የኔ ያረኳት ለታ



Авторы: Gossaye Tesfaye


Gossaye Tesfaye - Sene
Альбом Sene
дата релиза
06-05-2015

1 Sene




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.