Laeke feat. Jemberu Demeke - Yaz Tew текст песни

Текст песни Yaz Tew - Laeke




መሽቶ እስኪነጋ
ያሳለፍነዉን
ኧረ ማን ያዉቃል?
ያኔ ያደረግነዉ
መሽቶ እስኪነጋ
ያሳለፍነዉን
ኧረ ማን ያዉቃል?
ያኔ ያረግነዉን
በለዉ!
ያዝ ተዉ በለዉ!
ያዝ ተዉ በለዉ!
ያዝ ተዉ ነዉ
በለዉ!
ያዝ ተዉ በለዉ!
ያዝ ተዉ በለዉ!
ያዝ ተዉ በለዉ!
ያዝ ተዉ ነዉ
በለዉ!
ጠፍተን
በግጥም በዜማ በቃላት
በገፆቹ መሃል ተመስጠን
ገብተን
ልብወለድ ልወለድ ይላል
ለመፃፍ ይቀላልም በግጥሜ
ደብተር
ግጥሜን ዕፅፍ የነበረዉ
ለሌላ ሳይሆን ነዉ እራሴኑ
ለመምከር
(ለመምከር)
ያዝ ተዉ ይለኛል ልቤ ሲያስብ
ስሜቶቹን ሲያስብ
መናገሩን ሲያስብ
ምን ይለኛል ልቤ ያዝ ተዉ?
ምትለዉን አይተዉ
ከገደል ይጥሉሃል
ከመሬት አንስተዉ
ከመሬት አንስተዉ እኔን
(ያዝ ተዉ)
እኔ ለምንድነዉ በአፌ ቃላቶች
ለልቤ ወለዶች የምታገለዉ?
ስሜን አጥፍተዉ ስሜን
(ያዝ ተዉ)
ይቺህ ምራቅ ጠብ እስክትል!
ተፈርዷል ሃሳቤ ተብሎ ስህተትም ትክክል!
በምሽት ጥበብ ስትመጣ እንዴት?
ይለን ይሆናል፡ ደጁን የሚጠና
የጨለማዉ መንፈሱ ገባ እቤት
አይደል ዎይ!?
ህ!
ልቤ እንዴት ብሎ ይዉለድ
በአሉባልታ ሲሰደድ
እኔ ልበል!
በለዉ
ያዝ ተዉ በለዉ!
ያዝ ተዉ በለዉ!
ያዝ ተዉ ነዉ
በለዉ!
ያዝ ተዉ በለዉ!
ያዝ ተዉ በለዉ!
ያዝ ተዉ በለዉ!
ያዝ ተዉ ነዉ
በለዉ!
ያዝ ተዉ ነዉ
በለዉ!



Авторы: Fikru Semma


Laeke feat. Jemberu Demeke - Reqiq
Альбом Reqiq
дата релиза
08-08-2023




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.
//}