Mahmoud Ahmed - Atawurulign Lela текст песни

Текст песни Atawurulign Lela - Mahmoud Ahmed



አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር
አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር
አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር
አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር
አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር
አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር
ላትጠቅመኝ ወድጃት ላታዛልቀኝ
አሁን ካገር ሄዳ ናፍቆቷ ጎዳኝ
ብጠራት አትሰማ ያለችው ሩቅ
ምን ትጠቀማለች እንዲህ ስማቅቅ
አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር
አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር
አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር
አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር
አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር
አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር
የኔ ሀሳብ እሷ ነች የልቤ ወለላ
የሷን የሷን እንጂ አታዉሩልኝ ሌላ
እንደዚህ ስባዝን ናፍቆቷን ስባጅ
ራስ አትጨክንም ሞታ እንደሁ እንጂ
አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር
አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር
አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር
አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር
አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር
አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር
የዛሬ ዘመን ሰው መቼም አልታመነ
መክረዋት ይሆናል ያልሆነ ያልሆነ
ፍቅሬ በደህናዋ አልጸናም አንጀቷ
ትወደኝ የነበር አንደራስ ሕይወቷ
አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር
አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር
አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር
አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር
አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር
አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር
አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር
አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር
አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር
አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር
አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር
አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር
አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር
አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር
አስራኝ ትብትብ አርጋኝ ሄዳለች ከሀገር




Mahmoud Ahmed - Ere Mela Mela - Modern Music from Ethiopia
Альбом Ere Mela Mela - Modern Music from Ethiopia
дата релиза
01-03-2011




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.