Текст песни




አልሰማም አልሰማም ሁኔታን አልሰማም
አልሰማም አልሰማም ነገሬን አልሰማም
አልሰማም አልሰማም ሰይጣንን አልሰማም
አልሰማም አልሰማም ሁኔታን አልሰማም
ዙሪያዬን አልሰማም የከበበኝን የከበበኝን የከበበኝን
ሁኔታን አልሰማም ሚያወራልኝን ሚያወራልኝን ሚያወራልኝን
በከበበኝ መሀል አሻግሬ አያለው
የተናገርከኝን እንደምትፈጽመው
በሁኔታ መሀል ድምጽን እሰማለው
አምላኬ የምትለው ትሻገራለህ ነው
ለዚህ ነው ልቤ ያረፈው
ለዚህ ነው ውስጤ ያረፈው
ለዚህ ነው ሰላም የሞላኝ
ለዚህ ነው ማልደነግጠው
ለዚህ ነው ልቤ ያረፈው
ለዚህ ነው ውስጤ ያረፈው
ለዚህ ነው መረጋጋቴ
ለዚህ ነው ደስታዬ የበዛው
ጠላት ጠፍቶ አይደለም የኔን ውድቀት ክፉ የሚሻ
ሰላምህ በዝቶ የምኖረው እንደዚህ በደስታ
በባህር ላይ መንገድ በእሳት ውስጥ ማለፍ ያለው
ስለሆነ እንጂ አምላኬ እኔ የማመልከው
ከሚታየው ከሚሰማው በላይ አምነዋለው ታማኝ ነው የጠራኝ
ሁኔታዉን አካባቢውን ትቼ ተደገፍኩ በቃልህ ወዳጄ
ለዚህ ነው ልቤ ያረፈው
ለዚህ ነው ውስጤ ያረፈው
ለዚህ ነው መረጋጋቴ
ለዚህ ነው ደስታዬ የበዛው
በማዕበል ወጀብ ውስጥ በአውሎ ንፋስ ውስጥ ባልፍ እንኳን
ፈጽሞ አልፈራም እኔስ ስላለ ከእኔ ጋር
በእምነቴ እጸናለው እጅ አልሰጥም ለሁኔታው
አውቃለው ከእኔ ጋር ያለው ከሁሉም በላይ ነው
ሌላ ሌላውን መስማቱን ትቻለሁ
ኢየሱስ የአንተን ቃልህን ነው የማምነው
ሰማይ ምድር ሀገር ቢነዋወጥ
ኪዳን አለኝ ፍፁም የማይለወጥ
ዙሪያዬን አልሰማም የከበበኝን የከበበኝን የከበበኝን
ሁኔታን አልሰማም ሚያወራልኝን ሚያወራልኝን ሚያወራልኝን
በከበበኝ መሀል አሻግሬ አያለው
የተናገርከኝን እንደምትፈጽመው
በሁኔታ መሀል ድምጽህን እሰማለው
አምላኬ የምትለው ትሻገራለህ ነው
ለዚህ ነው ልቤ ያረፈው
ለዚህ ነው ውስጤ ያረፈው
ለዚህ ነው መረጋጋቴ
ለዚህ ነው ደስታዬ የበዛው
ለዚህ ነው ልቤ ያረፈው
ለዚህ ነው ውስጤ ያረፈው
ለዚህ ነው ሰላም የሞላኝ
ለዚህ ነው ማልደነግጠው
አልሰማም አልሰማም ሁኔታን አልሰማም
አልሰማም አልሰማም ነገሬን አልሰማም
አልሰማም አልሰማም ሰይጣንን አልሰማም
አልሰማም አልሰማም ሁኔታን አልሰማም




Samuel Negussie - Be'egziaber Alem, Vol. 1
Альбом Be'egziaber Alem, Vol. 1
дата релиза
24-05-2017




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.
Загрузка
Загрузка