Текст и перевод песни The Christians feat. Hana Tekle - Temesgen
አግዘኝ
፡ ደግፈኝ
፡ ብዬ
፡ ነበረ
Help
me,
save
me,
I
said,
የእኔ
፡ ጌታ
፡ ሰማኸኝ
፡ ስለቴም
፡ ሰመረ
My
Lord,
You
heard
me,
and
You
saved
me
to
tell
ብዬ
፡ እልሃለው
፡ እንደገና
Me
again,
and
again,
በአዲስ
፡ ዝማሬ
፡ በአዲስ
፡ ዜማ
In
new
songs,
in
new
tunes,
የአየሁትን
፡ በዓይኔ
፡ አይቻለሁ
I
can't
remember
what
I
saw,
እጅህን
፡ በብዙ
፡ አይቻለሁ
Your
hand
is
too
much
for
me
to
withstand.
ምሥጋናዬ
፡ በፊትህ
፡ ያርግልኝ
My
thanks
lay
before
You,
አምልኮዬ
፡ በፊትህ
፡ ይፍሰስልኝ
My
worship
is
offered
to
You,
ዝማሬ
፡ በፊትህ
፡ ሞገስ
፡ ያግኝልኝ
My
songs
grow
in
waves
before
You.
አንተ
፡ አይደለህም
፡ ወይ
፡ ረዳቴ
You
are
not
just
my
help,
በጭንቅ
፡ ዘመን
፡ እረፍቴ
In
times
of
trouble,
my
relief,
በማያምር
፡ ቀን
፡ ወበት
፡ ድምቀቴ
In
bad
days,
my
delight,
my
cheer,
የደስታዬ
፡ ድምጽ
፡ ጩኸቴ
(፪x)
The
sound
of
my
joy,
my
cry
of
happiness
(2x).
የለኝም
፡ ሌላ
፡ እኔ
፡ የምለዉ
I
have
no
other
I
can
call,
ይሄ
፡ ነው
፡ ብዬ
፡ እንኳን
፡ የማነሳው
፡ ከሰው
This
is
who
I
am,
that
I
can
even
mention
to
anyone,
የድስታዬ
፡ ቀኑ
፡ ባለቤት
The
owner
of
my
day
of
happiness,
ብቻህን
፡ ታይበት
፡ ይህን
፡ ነው
፡ የምለው
You
alone
are
praised,
this
is
what
I
say
to
You.
ተመሥገን
፣ ተመሥገን
(፰x)
Worship,
Worship
(8x)
አዘኑ
፡ ክፉ
፡ ያዩልኝ
፡ ቀኖቼ
My
bad
days
are
gone,
እንባን
፡ የሻቱ
፡ ለዓይኖቼ
The
tears
that
flowed
have
dried
from
my
eyes,
ቀኔን
፡ አዘኸው
፡ ከላይ
፡ ከሠማይ
You
transformed
my
days
from
above,
from
heaven,
ጠገብኩ
፡ በደስታ
፡ ሳቅ
፡ ሲሳይ
(፪x)
I
danced
with
joy
and
happiness
(2x).
የለኝም
፡ ሌላ
፡ እኔ
፡ የምለዉ
I
have
no
other
I
can
call,
ይሄ
፡ ነው
፡ ብዬ
፡ እንኳን
፡ የማነሳው
፡ ከሰው
This
is
who
I
am,
that
I
can
even
mention
to
anyone,
የድስታዬ
፡ ቀኑ
፡ ባለቤት
The
owner
of
my
day
of
happiness,
ብቻህን
፡ ታይበት
፡ ይህን
፡ ነው
፡ የምለው
You
alone
are
praised,
this
is
what
I
say
to
You.
ተመሥገን
፣ ተመሥገን
(፰x)
Worship,
Worship
(8x)
ይገባሃል
፡ ተመሥገን
(፬x)
Glory
to
you,
Worship
(4x)
Оцените перевод
Оценивать перевод могут только зарегистрированные пользователи.
Авторы: Samuel Alemu, The Christians Unknown
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.