Текст песни
ትዝ
ይለኛል
ማንም
አልነበረ
ከጎኔ
ትናንት
በበረሃ
ትዝ
ይለኛል
አንተ
ነህ
ሃይሌን
ያደስክልኝ
ሆነህ
የህይወት
ውሃ
ትዝ
ይለኛል
የዛሬውን
አይተህ
ልጅ
ሳለሁ
ለክፉ
እንዳልተውከኝ
ትዝ
ይለኛል
አሁን
አልረሳውም
ጌታዬ
ክበር
ያከበርከኝ
አልረሳዉም(4)
አልረሳዉም(4)
ያንዳንዱ
ቅንነት
ቀን
እስከሚወጣ
ያንዳንዱ
ትህትና
ዘመን
እስኪመጣ
ለካ
ሲያስመስል
ነው
እንዲያ
የነበረ
ሲያገኝ
መስሎኝ
ነበር
ጸባይ
የቀየረ
አድነኝ
ባርያህን
አድነኝ
አድነኝ
እንዲ
ካለው
ነገር
ዘመኔ
ይለቅ
በቤትህ
ጌታዬ
አንተን
በማክበር
አድነኝ
ልጅህን
አድነኝ
አድነኝ
እንዲ
ካለው
ነገር
ዘመኔ
ይጠቅለልልኝ
ጌታዬ
አንተን
በማክበር
ከቅኖቹ
ጋራ
ቀና
ትሆናለህ
ከጠማማ
ጋራ
አንተም
እንደዚያው
ነህ
የዋሁን
ከአንበሳ
ጉድጓድ
ስታተርፈው
ጠማማውን
ንጉስ
በትል
አስበላኸው
መነሻ
ሁሉ
ዘንግቶ
በትእቢት
ለተወጠረ
ቢያስተውል
ይበጀው
ነበር
ያላንተ
ማንስ
ከበረ
የሰጠኸው
ካንተ
ጋራ
ነው
መንገዱ
ላይ
ትቆማለህ
ሚመካ
ሚኮራበትን
ከእጁ
ላይ
ትበትናለህ
ለከበረ
ነገር
ነበር
የጠራኸው
በጥቂቱ
ረክቶ
ትእቢት
ባይወጥረው
ካስብክለት
ክብር
ስንቱ
ሰው
ጎደለ
ቅንነቱን
ጥሎ
ባልዋልክበት
ዋለ
አድነኝ
እኔስ
አድነኝ
አድነኝ
እንዲ
ካለው
ነገር
ዘመኔ
ይለቅ
በቤትህ
ጌታዬ
አንተን
በማክበር
አድነኝ
ልጅህን
አድነኝ
አድነኝ
እንዲ
ካለው
ነገር
ዘመኔ
ይደምደምልኝ
ጌታዬ
አንተን
በማክበር
1 Mezmur Five
2 Mezmur Four
3 Mezmur Six
4 Geta Eredate
5 Kindu Newu
6 Mezmur Two
7 Mezmur Ten
8 Yinded Esatu
9 Ante Neh Getaye
10 Hulu Yisma
11 Asadegegne
12 Bedemu Antsetosh
13 Wedhalew
14 Zemenen Yesetihut
15 Mezmur Eleven
16 Zemen Meta
17 YeZimare Gize Derese
18 Tefechie Nebere
19 Gosepel
20 Hilme Sefer Ayikerim
21 Mezmur Twleve
22 Yalegn Fikir
23 Eregnaye
24 Mezmur Nine
25 BeMehireth Tekelye
26 Mezmur Eight
27 Eski Andsew
28 Enes Eyesus
29 Mezmur
30 Alresawm
31 Alwedihem
32 Zelalemen Inka
33 Are Sintu
34 Yeyaz BeGebena
35 Mezmur Three
36 Be Misgana
37 Gospel 2
38 Leyet Yilal (Dink New)
39 Temesgen
40 Mezmur Seven
41 Yalemknyat
42 Yerotulten
43 Fikir Naw Lene
44 Selamta Wede Bet Geba
45 Eketelehalehu
46 Fikr
47 Kantegara
48 Live Concert
49 Min Alegne
50 Yene Hager
51 Mikniyate Bizu New
52 Enayalen Gena
53 Teshager Yalew
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.