Yosef Kassa - Silemihiretu текст песни

Текст песни Silemihiretu - Yosef Kassa



ስለ ምህረቱ ስለ እርሱ ዝና
ሰምቼ መጣሁ ሁሉን ተውኩና
ከሰማሁት በላይ አዩት ዐይኖቼ
እርሱ ጋር ቀረሁ ሕይወት አግኝቼ
ስለ ምህረቱ ስለ እርሱ ዝና
ሰምቼ መጣሁ ሁሉን ተውኩና
ከሰማሁት በላይ አዩት ዐይኖቼ
እርሱ ጋር ቀረሁ ሕይወት አግኝቼ
እርሱ ጋር ቀረሁ ሰላም አግኝቼ
ነፍሴ የወደደችው እርሱን
አይሆንላትም ሌላ ነገረ
ከእርሱ ጋራ ይዟታል ፍቅር
የለም አለች ከቶ እንደእግዚአብሔር
ቸርነቱ ምህረቱ የበዛ
አይገኝም የለም እንደጌታ
አየሁ ምህረቱን አየሁ ቸርነቱን
አየሁ ለተጠጋው አየሁ ሰው መውደዱን
አየሁ ሁልጊዜ አየሁ ከእኔ ጋራ
አየሁ እንደማይተወኝ አየሁ ስም ሲፈራ
አየሁ
ለጌታ ለቸርነቱ ለጌታ ምሥጋናን አምጡ
ለጌታ ስለሚገባው ለጌታ ለጌትነቱ
ለጌታ ይዘመርለት ለጌታ ይሁን ምትሉ
ለጌታ ለቸሩ ጌታ ለጌታ እስኪ እልል በሉ
ለጌታ ከዚህም በላይ ለጌታ ለእርሱ ቢሰዋ
ለጌታ ስለሚገባው ለጌታ አዳኝ ነውና
ስለ ምህረቱ ስለ እርሱ ዝና
ሰምቼ መጣሁ ሁሉን ተውኩና
ከሰማሁት በላይ አዩት ዐይኖቼ
እርሱ ጋር ቀረሁ ሕይወት አግኝቼ
ስለ ምህረቱ ስለ እርሱ ዝና
ሰምቼ መጣሁ ሁሉን ተውኩና
ከሰማሁት በላይ አዩት ዐይኖቼ
እርሱ ጋር ቀረሁ ሕይወት አግኝቼ
እርሱ ጋር ቀረሁ ሰላም አግኝቼ
ጠላቴ ሊያጠፋኝ ሲያቅድ
በየቀኑ ወጥመዱን ሲያጠምድ
ቢሆንለት ሕይወቴን ሊያጠፋ
ሳያቋርጥ እጅግ ብዙ ለፋ
ኢየሱሴ ከእኔ ጋር ነበረ
የጠላቴም ወጥመድ ተሰበረ
አየሁ ምህረቱን አየሁ ቸርነቱን
አየሁ ለተጠጋው አየሁ ሰው መውደዱን
አየሁ ሁልጊዜ አየሁ ከእኔ ጋራ
አየሁ እንደማይተወኝ አየሁ ስም ሲፈራ
ለጌታ ለቸርነቱ ለጌታ ምሥጋናን አምጡ
ለጌታ ስለሚገባው ለጌታ ለጌትነቱ
ለጌታ ይዘመርለት ለጌታ ይሁን ምትሉ
ለጌታ ለቸሩ ጌታ ለጌታ እስኪ እልል በሉ
ለጌታ ከዚህም በላይ ለጌታ ለእርሱ ቢሰዋ
ለጌታ ስለሚገባው ለጌታ አዳኝ ነውና
ለጌታ ለቸርነቱ ለጌታ ምሥጋናን አምጡ
ለጌታ ስለሚገባው ለጌታ ለጌትነቱ
ለጌታ ይዘመርለት ለጌታ ይሁን ምትሉ
ለጌታ ለቸሩ ጌታ ለጌታ እስኪ እልል በሉ
ለጌታ ከዚህም በላይ ለጌታ ለእርሱ ቢሰዋ
ለጌታ ስለሚገባው ለጌታ አዳኝ ነውና



Авторы: Samuel Alemu, Yosef Kassa


Yosef Kassa - Kidan Alegn
Альбом Kidan Alegn
дата релиза
12-06-2019




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.