Teddy Afro - Anna Nyaatu (Live) Lyrics

Lyrics Anna Nyaatu (Live) - Teddy Afro



አይሰለቸኝ እኔ አንቺን ለመጠበቅ
ልቤ ጓጉቷል እንጂ ምክንያቱን ለማወቅ
ምክንያቱን ለማወቅ
መጣው ብለሽ መጣሁ
ስትዘገይ እኔ እሰጋለሁ
ምን አገኛት ብዬ
ስትዘገይ እኔ እሰጋለው
ደግሞ እጨነቃለው
ስትዘገይ እኔ እሰጋለው
በሩን እከፍትና
ስትዘገይ እኔ እሰጋለው
ደጅ ደጁን አያለው
ስትዘገይ እኔ እሰጋለው
አየ... አይኔ አይንሽን ካየው ካገኘሁሽ ቆየ
ድንገት በመንገድ ላይ ወደኔ ስትመጪ ክፉ አገኘሽ ወይ
የፍቅሯ ጽናቱ
ሳይገለኝ በብርቱ
ተላከኝ ተው ሂድና
ጆሌ ተመለስ እይና
መጥታስ ቢሆን ማን አያት ሄዶ
መጥታስ ቢሆን ማን አያት
ልቤ እንጂነው ሊያገኛት ብሎ
አላርፍ ያለው ቸኩሎ
መጥታስ ቢሆን ማን አያት ሄዶ
መጥታስ ቢሆን ማን አያት
ልቤ እንጂነው ሊያገኛት ብሎ
አላርፍ ያለው ቸኩሎ
ከሩቅ ይሰማኛል ... ... ከሜዳው
ልጆች ሲጫወቱ... ... ከመስኩ
ሳላያት ጨልሞ... ... ቢመሻሽ
እኔ አልተኛ ዛሬ... ... በጭራሽ
ወይ አንዱን ልጅ ልኬ ባረፍኩኝ ከስጋት
ቀርታስ ቢሆን ሄዶ ከመንገድ ማን አያት
ቀርታስ ቢሆን አናኛቱ
ቀርታስ ቢሆን አናኛቱ
ልቤ እንጂ ነው ሊያገኛት ብሎ
አላርፍ ያለው ቸኩሎ
አየ... ገባበቴ ሐፍቴ
ሠነላላ ላላለኒ
...
ናፍቋት ተጨነቀ ኸረ ልቤን ግራ ገባው (ልቤን ግራ ገባው)
ላያት ከበራፉ ስንቴ ወጣው ስንቴ ገባው (ልቤን ግራ ገባው)
ከመንገዱ ዝለቅና ከበቅሎ እግር ፍጠንና
ናጆሌ ተላከኝ ሂድና (ሂድ ሂድ ሂድ ሂድ ሂድ ሂድ)
...
ናና ተላከኝ ሂድና
ጆሌ ተመለስ ሂድና
ናና ተላከኝ ሂድና
ጆሌ ተመለስ ሂድና
አኩማ ባቴ ሐፍቴ
ጎዳናረቲ ኩፍቴ ሐፍቴ
ሙጫኮ በርባደቤ ኦዱን ዴቢን አቹማ ነፌ
አኩማ ባቴ ሐፍቴ
ጎዳናረቲ ኩፍቴ ሐፍቴ
ሙጫኮ በርባደቤ ኦዱን ዴቢን አቹማ ነፌ
አኩማ ባቴ ሐፍቴ
ጎዳናረቲ ኩፍቴ ሐፍቴ
ሙጫኮ በርባደቤ ኦዱን ዴቢን አቹማ ነፌ
አኩማ ባቴ ሐፍቴ
ጎዳናረቲ ኩፍቴ ሐፍቴ
ሙጫኮ በርባደቤ ኦዱን ዴቢን አቹማ ነፌ



Writer(s): Teddy Afro


Teddy Afro - Ethiopia Wede Fikir (Live)
Album Ethiopia Wede Fikir (Live)
date of release
29-04-2019




Attention! Feel free to leave feedback.