Teddy Afro - Sembere (Live) Lyrics

Lyrics Sembere (Live) - Teddy Afro



ካካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ካካሌ
ካካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ካካሌ
አምና ፍቅር ጎድቶኝ ካካል ከልቤ ላይ ሳይጠፋ ሰምበሬ
ካካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ካካሌ
ደግሞ ሌላ አገኘኝ አዲስ ገላ ለብሶ እዩትና ዛሬ
ካካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ካካሌ
ሰው መውደድ እርሜ ነው እያልኩኝ ፎክሬ
ያንን ጉራ ሁላ ገላ ናደው ዘሬ
ካካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ካካሌ
አምና ፍቅርጎድቶኝ ካካል ከልቤ ላይ ሳይጠፋ ሰምበሬ
ካካሌ ሳይጥፋ ሰምበሬ ካካሌ
ደግሞ ሌላ አገኘኝ አዲስ ገላለብሶ እዩትና ዛሬ
ካካሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ካካሌ
አልደክምም ቃሌ ነው እያልኩኝ ፎክሬ
ያንን ጉራ ሁላ ቀን አራደው ዛሬ
ያን ጉራ ሁላ ጉራ ሁላ
ያን ጉራ ሁላ ትታ ነፍሴ
ወኔዬ ከዳኝ ወንድነቴ
ወድቆ ጨነቀኝ ኩራቴ
ያን ጉራ ሁላ ጉራ ሁላ
ያን ጉራ ሁላ ትታ ነፍሴ
ወኔዬ ከዳኝ ወንድነቴ
ወድቆ ጨነቀኝ ኩራቴ
የቅብጥ ሀሳብ ጤዛ ነው ሲነጋ ረጋፊ
ወትሮም በአፍ ቃል ይፈጥናል ቀድሞ ተሸናፊ
ላይድን ቃል ብቻ
ምን ያረጋል ዛቻ?
ጉራ ብቻ!
ያን ጉራ ሁላ ጉራ ሁላ
ያን ጉራ ሁላ ትታ ነፋሴ
ወኔ ከዳኝ ሰውነቴ
ወድቆ ጨነቀኝ ኩራቴ
ስማ ስማ!
ስማ!
ስልቻ ቀልቀሎ ቀልቀሎ ስልቻ
ጉራ ብቻ!
ቦታ ቢለዋወጥ ወጥ ላይጥም ጉልቻ
ጉራ ብቻ!
ልቤ ዛሬም ወድቀህ ልትሆን መተረቻ
ጉራ ብቻ!
ታዲያ ምን አመጣው ያንን ሁሉ ዛቻ
ጉራ ነው ካካሌ
ካካሌ እሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ካካሌ
ካካል ካካሌ
ካካሌ እሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ካካሌ
ታላቅና ታናሽ ምላስና ሰንበር
ጉራ ብቻ!
ያስገምታል ስጋ ሞቶ ለሚቀበር
ጉራ ብቻ!
ወርቅ የዘጋ ሳጥን ቁልፍ የሌለው መፍቻ
ጉራ ብቻ!
ምን ያረጋል ወድቀው አለሁ ማለት ብቻ
ጉራ ነው ካካሌ
ካካሌ እሌ ሳይጥፋ ሰምበሬ ካካሌ
ካካል ካካሌ
ካካሌ እሌ ሳይጠፋ ሰምበሬ ካካሌ



Writer(s): Teddy Afro


Teddy Afro - Ethiopia Wede Fikir (Live)
Album Ethiopia Wede Fikir (Live)
date of release
29-04-2019




Attention! Feel free to leave feedback.