Текст песни Sew - Teddy Afro
የደመቀው
ጀንበር
ይጠቁራል
በክረምት
እድሜም
በወቅት
ያልቃል
መውደድ
በወረት
እውነተኛ
አፍቃሪ
ማህተቡ
ለፅድቅ
ሲኖር
አብሮ
በልቶ
ሲቸገሩ
አይርቅ
የበደል
አበባ
ያበቃላት
ለቅሶ
ፍቅር
ነኝ
ትላለች
ደግሞ
በርሷም
ብሶ
ቢወሻሽ
ነው
እንጂ
አንዱም
ላይጎዳ
ምን
አሸዋወደ
አራዳ
ላራዳ
መሰን
ተቃርቦ
ተይቅር
ሎቦ
ሲርቋት
ተከታይ
ሲላመዷት
ባዳ
አትዘልቅ
ካንድ
ቤት
ሁለት
ቢላ
ለምዳ
አመሏ
አይታወቅ
ፍዝ
ያገነናት
እሳት
ሲሏ
ውሃ
ማር
ሲላት
እሬት
እንደሰማይ
ጀንበር
ሁሌ
እየደመቀ
ተመልሶ
አይወጣም
እድሜም
ከጠለቀ
ዘመን
እያባራ
ሁሎ
አይኖር
ስቆ
ውበትም
ይመሻል
ጊዜው
ጠብቆ
ጀንበር
ሲጠልቅ
ሲሸሽ
ሳቅ
ሲተካው
ለቅሶ
ያ
ያማረው
ወራት
አይገኝ
መልሶ
መወደዷን
አውቃ
መልኳ
ስላማረ
እኮራለሁ
ብላ
ተረስታ
ነበረ
አዝማች
መሄድ
መሄድ
ያለ
ውሎ
አዳሩ
ጀጅ
እንኳንስ
ለወዳጅ
ለራሱም
አይበጅ
ያንጀት
ወዳጅ
መስሎ
ትልቅ
ጉድጓድ
ምስ
ንጉሥም
ለብልሃት
ያበላል
ደግሶ
መስቀል
ዘ
ሰላጢ
ከመፅሐፍ
ጠቅሳ
እመነኝ
አለችኝ
ልትቀብረኝ
ምሳ
ተምራ
ተክና
ላሳር
ለኩነኔ
ደቁና
ስትመጣ
ቄስ
ሆንኩባት
እኔ
ጀንበር
ሲጠልቅ
ሲሸሽ
ሳቅ
ሲተካው
ለቅሶ
ያ
ያማረው
ወራት
አይገኝ
መልሶ
መወደዷን
አውቃ
መልኳ
ስላማረ
እኮራለሁ
ብላ
ተረስታ
ነበረ
እንደሰማይ
ጀንበር
ሁሌ
እየደመቀ
ተመልሶ
አይወጣም
እድሜም
ከጠለቀ
ዘመን
እያባራ
ሁሎ
አይኖር
ስቆ
ውበትም
ይመሻል
ወራትን
ጠብቆ
መወሰንን
ተቂርቦ
ተይቅር
ሎቦ
1 Tarik Tesera (Anbessa)
2 Wede Ager Bet
3 Sayrega
4 Menta Wedije
5 Lame Bora
6 Musica Hiwote
7 Amanuel
8 Afralehu
9 Abebayewosh
10 Sew
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.