Songtexte Hulun Kedimealehu - Bereket Tesfaye
የደስታዬ
፡ ምንጭ
፡ አንተ
፡ ነህ
የደስታዬ
፡ ምንጭ
፡ አንተ
፡ ነህ
ነገር
፡ ቢሞላ
፡ ነገር
፡ ባይሞላ
የደስታዬ
፡ ምንጭ
፡ አንተ
፡ ነህ
የሰላሜ
፡ ምንጭ
፡ አንተ
፡ ነህ
የሰላሜ
፡ ምንጭ
፡ አንተ
፡ ነህ
ነገር
፡ ቢሞላ
፡ ነገር
፡ ባይሞላ
የሰላሜ
፡ ምንጭ
፡ አንተ
፡ ነህ
እየሱስ
እየሱሴ
ለኔ
አሃ
አሃ
አሃ
እየሱስ
ጥበበኛዋ
፡ ሴት
፡ ቀዝቃዛውን
፡ ክረምት
ሩቅ
፡ አይታ
፡ ልብሷን
፡ ሰፋች
መከራውን
፡ ቀደመች
እኔም
፡ እንደ
፡ እሷ
፡ ሁሉን
፡ ቀድምያለሁ
በእየሱስ
፡ ተደስቻለሁ
በእየሱስ
፡ ተደስቻለሁ
ሃዘንን
፡ ቀድሜዋለው
ጭንቀትን
፡ ቀድሜዋለው
ተድላን
፡ ቀድሜዋለው
ስኬትን
፡ ቀድሜዋለው
የደስታዬ
፡ ምንጭ
፡ አንተ
፡ ነህ
የደስታዬ
፡ ምንጭ
፡ አንተ
፡ ነህ
ነገር
፡ ቢሞላ
፡ ነገር
፡ ባይሞላ
የደስታዬ
፡ ምንጭ
፡ አንተ
፡ ነህ
የሰላሜ
፡ ምንጭ
፡ አንተ
፡ ነህ
የሰላሜ
፡ ምንጭ
፡ አንተ
፡ ነህ
ነገር
፡ ቢሞላ
፡ ነገር
፡ ባይሞላ
የሰላሜ
፡ ምንጭ
፡ አንተ
፡ ነህ
የተቀደመ
፡ ነው
፡ የቀረው
፡ ዘመኔ
የዘላለም
፡ ደስታ
፡ ኢየሱስ
፡ ሆኖኝ
፡ ለእኔ
ቀድሜ
፡ ተደስቻለው
ቀድሜ
፡ ተደስቻለው
በኢየሱስ
፡ ተደስቻለው
በኢየሱስ
፡ ተደስቻለው
እንደ
፡ ወንዝ
፡ ነው
፡ ሰላሜ
እንደ
፡ ወንዝ
፡ ነው
፡ ሰላሜ
እንደ
፡ ወንዝ
፡ ነው
፡ ሰላሜ
ይፍለቀለቃል
፡ ከውስጤ
አይቋረጥም
፡ ሰላሜ
አይቋረጥም
፡ ሰላሜ
አይቋረጥም
፡ ሰላሜ
ይፍለቀለቃል
፡ ከውስጤ
የደስታዬ
፡ ምንጭ
፡ አንተ
፡ ነህ
የደስታዬ
፡ ምንጭ
፡ አንተ
፡ ነህ
ነገር
፡ ቢሞላ
፡ ነገር
፡ ባይሞላ
የደስታዬ
፡ ምንጭ
፡ አንተ
፡ ነህ
የሰላሜ
፡ ምንጭ
፡ አንተ
፡ ነህ
የሰላሜ
፡ ምንጭ
፡ አንተ
፡ ነህ
ነገር
፡ ቢሞላ
፡ ነገር
፡ ባይሞላ
የሰላሜ
፡ ምንጭ
፡ አንተ
፡ ነህ
ደስታ
፡ እና
፡ ሃዘኔ
፡ እኩያ
፡ ነበሩ
በልኬት
፡ ቁመና
፡ የሚፎካከሩ
ኢየሱስ
፡ ግን
፡ የሰጠኝ
፡ ደስታ
አይስተካከል
፡ ከሁኔታ
አባቴ
፡ የስጠኝ
፡ ደስታ
አይስተካከል
፡ ከሁኔታ
እንደ
፡ ወንዝ
፡ ነው
፡ ሰላሜ
እንደ
፡ ወንዝ
፡ ነው
፡ ሰላሜ
እንደ
፡ ወንዝ
፡ ነው
፡ ሰላሜ
ይፍለቀለቃል
፡ ከውስጤ
አይቋረጥም
፡ ሰላሜ
አይቋረጥም
፡ ሰላሜ
አይቋረጥም
፡ ሰላሜ
አይቋረጥም
፡ ሰላሜ
ይፍለቀለቃል
፡ ከውስጤ
የደስታዬ
፡ ምንጭ
፡ አንተ
፡ ነህ
የደስታዬ
፡ ምንጭ
፡ አንተ
፡ ነህባይሞላ
ነገር
፡ ቢሞላ
፡ ነገር
፡ ባይሞላ
የደስታዬ
፡ ምንጭ
፡ አንተ
፡ ነህ
የሰላሜ
ምንጭ
በሉት
እስኪ
ጌታን
የሰላሜ
፡ ምንጭ
፡ አንተ
፡ ነህ
የሰላሜ
፡ ምንጭ
፡ አንተ
፡ ነህ
ነገር
፡ ቢሞላ
፡ ነገር
፡ ባይሞላ
የሰላሜ
፡ ምንጭ
፡ አንተ
፡ ነህ
ኣኣ
አኣኣ
አኣኣ
አኣኣ
ሀሌሉያ
እስኪ
ለጌታ
ፍቅር
ከፍተኛ
እልልታ
እናሰማ
1 Yefikir Sitotaye Neh
2 Yedestaye Elelta
3 Getan Agengehu
4 Hulun Kedimealehu
5 Abet Deginet
6 Balewiletaye
7 Menifesih
8 Bekirisitos
9 Enide Eyesus
10 Yebezal
11 Sisemaw
12 Tayiling
Attention! Feel free to leave feedback.