Bereket Tesfaye - Yedestaye Elelta Songtexte

Songtexte Yedestaye Elelta - Bereket Tesfaye




እልልታ ያለው ሰው
እልልታ ያለው ሰው
ሰው ያልቻለውን የሚችለው
ኢየሱስ ነው
የተዘጋውን ማህተም የፈታ
ኢየሱስ ጌታ
እልፍ ኣላፋት
ቅዱስ እያሉ ሚሰግዱለት
ግርማዊነቱ ህያው ንጉስ
ጌታ ኢየሱስ
ወንበሩ በሰው የተደፈረ
ግርማዊ አይባል ሞቶ የቀረ
የእውነት ግርማዊ አንድ ንጉስ
ሞትን ያሸነፈ ጌታ ኢየሱስ
ከሞት ተነሳ ኢየሱስ
ከሞት ተነሳ ኢየሱስ
መቃብሩን ኢየሱስ
ባዶ አደረገው ኢየሱስ
የይሁዳ ነገድ፡ ኢየሱስ
ሞአ አንበሳው ኢየሱስ
አንበሳው ኢየሱስ
አንበሳው ኢየሱስ
አንበሳው ኢየሱስ
ይገባዋል እየሱስ ከዚ በላይ
ለይሁዳ አንበሳ ለሞተው ለተነሳው
ለእግዚአብሔር ልጅ ለእየሱስ ከዚ በላይ እልልታ ይገባዋል
ከጥንት ጀምሮ ያለ የነበረ
ዙፋኑ ጽኑ ነው ከቶ ያልተደፈረ
ጉልበት ያለው ሁሉ ሚንብረከክለት
አጋንንት ለስሙ ሚንቀጠቀጡለት
እርሱ የዘጋውን የሚከፍት የለ
የከፈተውን ሚዘጋ የለ
በሰማይ በምድር የሌለው አቻ
ንጉሰ ነገስት ኢየሱስ ብቻ
ፊቱ እንደ ፀሐይ (ኢየሱስ) የሚያበራ ነው (ኢየሱስ)
ከበረዶ ይልቅ (ኢየሱስ) ጸጉሩ ነጭ ነው (ኢየሱስ)
ዓይኖቹ እንደሳት (ኢየሱስ) ነበልባል ናቸው (ኢየሱስ)
እንደ ብዙ ውሆች (ኢየሱስ) ድምጹ አስፈሪ ነው (ኢየሱስ)
ዮሐንስ አለ (ኢየሱስ) በክብር ቢያየው (ኢየሱስ)
ፊቱ ወደኩኝ (ኢየሱስ) እንደ ሞተ ሰው (ኢየሱስ)
ይሄ ንጉሥ ፡(ኢየሱስ)
ይሄ ንጉሥ ፡(ኢየሱስ)
እንዲህ ነው ንጉሥ (ኢየሱስ)
እንዲህ ነው ንጉሥ (ኢየሱስ)
አንበሳው፡ (ኡየሱስ)
አንበሳው፡ (ኡየሱስ)
አንበሳው፡ (ኡየሱስ)
እንደዚ በሉት እስኪ
ንጉስ መባል የተገባው
ዝጉን ማህተም የፈታው
ለሌላ አንሰጥም ክብሩን
ሞትና ትንሳኤውን
መባል ያለበት ሞአንበሳ
ሞትን ድል አድርጎ ለተነሳ
ሰማይ ያረገ በደመና
ዳግም ሚመጣ እንደገና
ይሄ ንጉሥ ኢየሱስ
ይሄ ንጉሥ ኢየሱስ
እንዲህ ነው ንጉሥ (ኢየሱስ)
እንዲህ ነው ንጉሥ (ኢየሱስ)
አንበሳው ኢየሱስ
አንበሳው ኢየሱስ
አንበሳው ኢየሱስ
አንበሳው ኢየሱስ
የደስታዬን ዕልልታ
የደስታዬን ዕልልታ
ንጉሥ ለሆነው ጌታ
የደስታዬን ዕልልታ
የደስታዬን ዕልልታ
አስማለሁ ለጌታ
የደስታዬን ጩኸት
የደስታዬን ጩኸት
ለንጉሠ ነገሥት
የደስታዬን ጩኸት
የደስታዬን ጩኸት
እስቲ ልጩኽለት
የደስታዬን ዕልልታ
የደስታዬን ዕልልታ
ንጉሥ ለሆነው ጌታ
የደስታዬን ዕልልታ
የደስታዬን ዕልልታ
አስማለሁ ለጌታ
የደስታዬን ጩኸት
የደስታዬን ጩኸት
ለንጉሠ ነገሥት
የደስታዬን ጩኸት
የደስታዬን ጩኸት
እስቲ ልጩኽለት
መንፈስ ቅዱስ እስኪ ናልኝ
እየሱስን አክብርልኝ
የውስጤ ጥማት መሻቴ
ወልድ ሲከብር በሕይወቴ
አምልኮ የሚያምርብኝ
ጎኔ ስትቆምልኝ
በመውጣት መግባቴ ላይ
ንጉሳችን ሁን የበላይ
ሁንልኝ የበላይ ሁንልኝ የበላይ ሁንልኝ የበላይ ሁንልኝ የበላይ
ሁንልኝ የበላይ ሁንልኝ የበላይ ሁንልኝ የበላይ
መንፈስ ቅዱስ እስኪ ናልኝ
እየሱስን አክብርልኝ
የውስጤ ጥማት መሻቴ
ወልድ ሲከብር በሕይወቴ
አምልኮ የሚያምርብኝ
ጎኔ ስትቆምልኝ
በመውጣት መግባቴ ላይ
ንጉሳችን ሁን የበላይ
ሁንልኝ የበላይ ሁንልኝ የበላይ ሁንልኝ የበላይ ሁንልኝ የበላይ
ሁንልኝ የበላይ ሁንልኝ የበላይ ሁንልኝ የበላይ
የበላይ የበላይ የበላይ የበላይ የበላይ
የበላይ የበላይ
የበላይ



Autor(en): Samuel Alemu, Bereket Tesfaye Unknown



Attention! Feel free to leave feedback.