Songtexte Negen Layew - Eyob Mekonen
ነገን
ላየው
እጓጓለው
በል
ሂድ
ዛሬ
ጠግቢያለው
ከንግዲህ
መቼም
ላትመጣ
ደህና
ሁን
በል
ሌላ
መጣ
በል
ሸኘኝ
በሰላም
ልሂድ
ልጀምር
የነገን
መንገድ
ነገን
ላየው
እጓጓለው
በል
ሂድ
ዛሬ
ጠግቢያለው
ከንግዲህ
መቼም
ላትመጣ
ደህና
ሁን
በል
ሌላ
መጣ
በል
ሸኘኝ
በሰላም
ልሂድ
ልጀምር
የነገን
መንገድ
ውያለው
በትዕግሥት
ስጠብቅ
ደግነት
ለካስ
ለነገ
ነው
ያለፍኩት
ከትላንት
ይምሽልኝ
ዛሬ
ቀኑ
ያኔ
ነው
የሚታየው
ወጋገኑ
ብርሃን
ቢመስልም
ዛሬ
አይደለም
ብሩህ
ቀኔ
ቢጨልም
እመርጣለው
ነገን
እናፍቃለው
ጨለማው
ቢበረታ
ይረታል
ነገ
ፀሐይ
ስትወጣ
ባይኖቼ
እስካይ-እጠብቃለሁ
ባይኖቼ
እስካይ-ተስፋን
ይዣለሁ
ባይኖቼ
እስካይ-ድቅድቅ
ቢሆንም
ባይኖቼ
እስካይ-ጨልሞ
አይቀርም
ባይኖቼ
እስካይ-አብሬ
አላልፍም
ባይኖቼ
እስካይ-ከዛሬ
ጋራ
ባይኖቼ
እስካይ-አላንቀላፋም
ባይኖቼ
እስካይ-የነገን
ጮራ
ነገን
ላየው
እጓጓለው
በል
ሂድ
ዛሬ
ጠግቢያለው
ከንግዲህ
መቼም
ላትመጣ
ደህና
ሁን
በል
ሌላ
መጣ
በል
ሸኘኝ
በሰላም
ልሂድ
ልጀምር
የነገን
መንገድ
ነገን
ላየው
እጓጓለው
በል
ሂድ
ዛሬ
ጠግቢያለው
ከንግዲህ
መቼም
ላትመጣ
ደህና
ሁን
በል
ሌላ
መጣ
በል
ሸኘኝ
በሰላም
ልሂድ
ልጀምር
የነገን
መንገድ
ባዶ
ቢመስልም
ላንተ
በቅቶት
የተቆረጠ
አለው
የሁሉም
ድርሻ
ጨለማውን
ማስረሻ
በል
በርታ
አይቀርም
ያንተ
ይመጣል
ያንተን
በጁ
ያካበተ
ተስፋህ
ያልተጨበጠ
ሆኖብህ
ያዘንክ
አንተ
ይሻላል
ብትበረታ
ያንተ
ቀን
እስኪመጣ
ቀን
መጥቶ
ያጣሀል
ታገስ
ዞረው
ያጡት
ይመጣል
ቦታው
ድረስ
ባይኖቼ
እስካይ-እጠብቃለሁ
ባይኖቼ
እስካይ-ተስፋን
ይዣለሁ
ባይኖቼ
እስካይ-ድቅድቅ
ቢሆንም
ባይኖቼ
እስካይ-ጨልሞ
አይቀርም
ባይኖቼ
እስካይ-አብሬ
አላልፍም
ባይኖቼ
እስካይ-ከዛሬ
ጋራ
ባይኖቼ
እስካይ-አላንቀላፋም
ባይኖቼ
እስካይ-የነገን
ጮ
ባይኖቼ
እስካይ-እጠብቃለሁ
ባይኖቼ
እስካይ-ተስፋን
ይዣለሁ
ባይኖቼ
እስካይ-ድቅድቅ
ቢሆንም
ባይኖቼ
እስካይ-ጨልሞ
አይቀርም
ባይኖቼ
እስካይ-አብሬ
አላልፍም
ባይኖቼ
እስካይ-ከዛሬ
ጋራ
ባይኖቼ
እስካይ-አላንቀላፋም
ባይኖቼ
እስካይ-የነገን
ጮራ
Attention! Feel free to leave feedback.