Eyob Mekonen - Endatefash Songtexte

Songtexte Endatefash - Eyob Mekonen




እዳጠፋሽ አጥፍቻለሁ
አንደሸፈትሽ ሸፍቻለሁ
ያየሽውን አይቻለሁ
ያለፅድቄ ያለፍርድ ቆምያለሁ
እዳጠፋሽ አጥፍቻለሁ
አንደሸፈትሽ ሸፍቻለሁ
ያየሽውን አይቻለሁ
ያለፅድቄ ያለፍርድ ቆምያለሁ
ቅጣት እና ምህረት ዛሬ ሠው ለያዩ
አንዱን ከፍለው አንዱን አለፉ እንዳላዩ
ይማሩኝ ይክፈሉኝ ሳላውቅ የነገዬን
ልክ እንደ ንፁህ ሠው ተጠየፍኩት ያንችን
ማነው ፃድቅ ሠው
ሁሉም ሠው ሟኝ
እራሱም ሰርቆ ሌላ ሚዳኝ
ማነው ፃድቅ ሠው ካለ ይገኝ
እራሱም ሳይሰርቅ ሌላ የማይዳኝ
እዳጠፋሽ አጥፍቻለሁ
አንደሸፈትሽ ሸፍቻለሁ
ያየሽውን አይቻለሁ
ያለፅድቄ ያለፍርድ ቆምያለሁ
እዳጠፋሽ አጥፍቻለሁ
አንደሸፈትሽ ሸፍቻለሁ
ያየሽውን አይቻለሁ
ያለፅድቄ ያለፍርድ ቆምያለሁ
ቸኩሎ ቅጣቱ ካንቺ የጀመረ
ሊታዘበኝ ነው ወይ የእኔን አሳደረ
ዋጋ ልክፈል ብሎ ካሰላው ጥፋቴን
ይደምርብኛል አንድ የዳኝነቴን
ማነው ፃድቅ ሠው
ሁሉም ሠው ሟኝ
እራሱም ሰርቆ ሌላ ሚዳኝ
ማነው ንፁህ ሠው ካለ ይገኝ
እራሱም ሳይሰርቅ ሌላ የማይዳኝ
ማነው ፃድቅ ሠው
ሁሉም ሠው ሟኝ
እራሱም ሰርቆ ሌላ ሚዳኝ
ማነው ንፁህ ሠው ካለ ይገኝ
እራሱም ሳይሰርቅ ሌላ የማይዳኝ
እዳጠፋሽ አጥፍቻለሁ
አንደሸፈትሽ ሸፍቻለሁ
ያየሽውን አይቻለሁ
ያለፅድቄ ያለፍርድ ቆምያለሁ
ያለፅድቄ
ያለፍርድ ቆምያለሁ
ያለፅድቄ
ያለፍርድ ቆምያለሁ
ያለፅድቄ
ያለፍርድ ቆምያለሁ
ያለፅድቄ
ያለፍርድ ቆምያለሁ
ያለፅድቄ
ያለፍርድ ቆምያለሁ



Autor(en): Samuel Alemu, Eyob Mekonen


Eyob Mekonen - Ende Kal
Album Ende Kal
Veröffentlichungsdatum
01-09-2010




Attention! Feel free to leave feedback.
//}