Songtexte Yene Konjo (feat. Zeritu Kebede) - Eyob Mekonen feat. Zeritu Kebede
ከተመኘሁትም
ካለምኩትም
በላይ
ፍቅር
አለ
በህይወቴ
ሁሉም
አንተን
በማግኘቴ
ከታገልኩለትም
ከጣርኩትም
በላይ
ደስተኛ
ነኝ
በህይወቴ
ሁሉም
አንቺን
በማግኘቴ
የኔ
ቆንጆ
ዉብ
እኮ
ነህ
የታላቅ
ጥበብ
ትዕይንት
የኔ
ቆንጆ
የምታምር
ልዩ
ስራ
ግሩም
ፍጥረት
እወድሃለሁ
መቼም
ቢሆን
አንተ
ለኔ
ነህ
ልዩ
ሰው
እወድሃለሁ
ዛሬም
ነገም
አለውጥህም
በምንም
የኔ
ቆንጆ
የኔ
ቆንጆ
የኔ
ቆንጆ
የኔ
ቆንጆ
ተስፋ
ካደረኩት
ከልቤ
እምነት
በላይ
እውነት
አየሁ
በኛ
ፍቅር
አንቺን
ሰጠኝ
እሱ
ይክበር
ከሰማሁት
ከጠበኩት
በላይ
ሰላም
አለ
በኛ
ፍቅር
አንተን
ሰጠኝ
እሱ
ይክበር
የኔ
ቆንጆ
የነፍሴ
አጋር
የእውነት
ደስታን
አፍላቂዬ
የኔ
ቆንጆ
ድንቅ
ታእምር
አምላኬን
ማመስገኛዬ
እወድሻለሁ
መቼም
ቢሆን
አንቺ
ለኔ
ነሽ
ልዩ
ሰው
እወድሻለሁ
ዛሬም
ነገም
አለዉጥሽም
በምንም
የኔ
ቆንጆ
የኔ
ቆንጆ
የኔ
ቆንጆ
(የኔ
ቆንጆ)
ድንቅ
ታእምር
(የኔ
ቆንጆ)
አምላኬን
ማመስገኛዬ
እወድሃለሁ
መቼም
ቢሆን
አንተ
ለኔ
ነህ
ልዩ
ሰው
እወድሃለሁ
ዛሬም
ነገም
አለዉጥህም
በምንም
Attention! Feel free to leave feedback.