Songtexte Nekchalehu - Eyob Mekonen
ነቅቻለሁ
ተርፊያለው
ራሴን
ላድን
ቆርጫለው
ለኩ
ላይ
ብርሀኑ
ላይ
አይኔ
ላይፈዝ
ጨለማው
ላይ
ልፈልገው
ከዋለበት
ፍፁም
ፍቅር
ከሞላበት
ራሱ
ላይ
ጎዳናው
ላይ
ፍቅርን
ላገኝ
ፊትለፊት
ላይ
መቼ
ተሞኘ
ብልህ
ነው
ፍቅር
ክብሩን
አይጥልም
ከውሸት
መንደር
ከቅብዝብዝ
ጋር
መች
ይረጋጋል
አይታለልም
ሸንጋዩን
ያውቃል
መንገዴ
ለዬ
አይኔ
ብርሀን
አዬ
መንገዴ
ለዬ
አይኔ
ብርሀን
አዬ
በቃ
በቃ
ዱሮ
የጨለማው
ኑሮ
በቃ
በቃ
ዱሮ
የጨለማው
ኑሮ
በቃ
በቃ
በቃ
በቃ
ነቅቻለሁ
ተርፊያለው
ራሴን
ላድን
ቆርጫለው
ለኩ
ላይ
ብርሀኑ
ላይ
አይኔ
ላይፈዝ
ጨለማው
ላይ
ልፈልገው
ከዋለበት
ፍፁም
ፍቅር
ከሞላበት
ራሱ
ላይ
ጎዳናው
ላይ
ፍቅርን
ላገኝ
ፊትለፊት
ላይ
የተራበ
ልብ
ፍቅርን
የጓጓ
ከእውነት
ቤት
ሄዶ
የእውነት
የአንኳኳ
ደጁን
ለጠና
እዛው
ቆይቶ
የራሱን
ያቅፋል
በሩ
ተከፍቶ
መንገዴ
ለዬ
አይኔ
ብርሀን
አዬ
መንገዴ
ለዬ
አይኔ
ብርሀን
አዬ
በቃ
በቃ
ዱሮ
የጨለማው
ኑሮ
በቃ
በቃ
ዱሮ
የጨለማው
ኑሮ
በቃ
በቃ
ዎውዎ
በቃ
በቃ
ዬይዬ
በቃ
በቃ
ዎውዎ
በቃ
በቃ
ዬይዬ
Attention! Feel free to leave feedback.